Get Mystery Box with random crypto!

ጾመ ነነዌ (ከየካቲት ፯/፳፻፲፬-የካቲት ፱/፳፻፲፬) ' የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾ | የተዋህዶ መልካም ወጣት TUBE

ጾመ ነነዌ
(ከየካቲት ፯/፳፻፲፬-የካቲት ፱/፳፻፲፬)
" የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፥ ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።" ዮና (፫÷፭)
ተፀፅተው በንስሐ የተመለሱትን የነነዌን ሰዎች ይቅር ያለ አምላክ ፣የይቅርታ፣የበረከት፣የምሕረት ጾም ያድርግልን፣ሀገራችንንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን። መልካም ጾም!
@Ortodox_Nane