Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል ሁለት - የግእዝ አኃዛት ----------------- ይኼ ቪዲዮ “ግእዝ ለጀማሪዎች” በሚል | ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነትና ሥነምግባር

ክፍል ሁለት - የግእዝ አኃዛት
-----------------

ይኼ ቪዲዮ “ግእዝ ለጀማሪዎች” በሚል ርእስ ያዘጋጀሁት ተከተታይ ትምህርት ሁለተኛ ክፍል ነው፡፡ በዚህ ክፍል ስለ ግእዝ አኃዛት (ቁጥሮች) እንመለከታለን፡፡ ግእዝ የራሱ አኃዛት እንዳሉት ብዙ ሰው ያውቃል፡፡ ነገር ግን ይኼን ብቻ ሳይሆን ቁጥሮቹንም ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፣ በዚህ ክፍል የግእዝ ቁጥሮች ምልክት፣ ተራ እና አነባበብ እንዴት አንደሆነ እንመለከታለን፡፡ ተከታተሉ፣ ጠይቁ፣ አስተያየታችሁንም አጋሩ፡፡ “SHARE”, “SUBSCRIBE” ማድረግ አትርሱ፡፡
መልካም ጊዜ