Get Mystery Box with random crypto!

#የዛሬዉ ቀን በዚ መልኩ ነበረ ያለፈዉ የአባቶቻችን ልጆች ነን ለእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለእ | ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHIDO

#የዛሬዉ ቀን በዚ መልኩ ነበረ ያለፈዉ

የአባቶቻችን ልጆች ነን ለእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለእምነታችን ሙዋችነን!!

ይሄን ዛሬ አስመስክረናል እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም ባለማህተቦች ነቁና ጠብቁ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንደራደርም !!!

መብታችንን መንግስት ካላስከበርክ እኛዉ ኦርቶዶክሳዉያን እራሳችን የራሳችንን መብት እናስከብራለን !!!

ዝምታ ትእግስ ፋራቻ አደለም ሌላ ቤተክርስቲያን ላይ አንድ ነገር ለማረግ ያሰባችሁ ሀይል ካላችሁ የዛሬዉ ትምህርት ይሁናችሁ !!

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ታፋራና ተከብራ ትኑር

#Share #Share #Share #Share