Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎችን ሊያባርር ነው። #ኦርቶዶክሳዊያይ ይህ | ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHIDO

ሰበር ዜና

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎችን ሊያባርር ነው።

#ኦርቶዶክሳዊያይ ይህንን ጉድ #ሼር አድርጉት!

ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ትምህርታቸውን ለመማር ወራቤ ዩኒቨርስቲን የተቀላቀሉና በሰላም ሲማሩ የነበሩ ኦርቶዶክሳዊያን ወንድሞቻችንና እኅቶቻችን ባለፈው ሳምንት በስልጤ አሸባሪ ሙስሊሞች ክፉኛ መጨፍጨፋቸው የሚታወስ ነው። በዚህም ጭፍጨፋ ብዙዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።

በሕይወት የተረፉትም አካላዊና ሥነ ልቡናዊ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በጭፍጨፋው ተጎጂ የሆኑ ተማሪዎች ለብዙ ቀናት ሕክምና አጥተው ሲሰቃዩ መቆየታቸው የሚታወስ ነው።

እነዚህ ወገኖቻችን በዚህ ሕመምና ስብራት ውስጥ ባሉበት በዚህ ጊዜ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመት የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ከዓርብ (28 ሚያዚያ 2014) ጀምሮ ለተማሪዎች ለመስጠት ተዘጋጅቷል።

በሕይወት የተረፉት ኦርቶዶክሳዊያን ከጉዳታቸው እስኪያገግሙ ድረስ ቢያንስ የሳምንት ወይም የ15 ቀናት ዕረፍት እንዲሰጣቸው ዩኒቨርሲቲውን የጠየቁ ቢሆንም ዩኒቨርስቲው ግን ከዓርብ ጀምሮ ፈተና ላይ የማይገኝ ተማሪ የመልቀቂያ ቅጽ ሞልቶ እንዲወጣ ይህንን የማያደርግ ተማሪ ግን በቀጥታ የሚባረር ይሆናል ሲል መልሶላቸዋል።

በአሸባሪ ሙስሊሞች የሞቱትና የተጎዱት ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎችን አስመልክቶ "ማን ወደ ቤተክርስቲያን ሂዱ አላችሁ? ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ለምን ተከላከላችሁ? የፈለገው ቤተክርስቲያን ቢቃጠል ምን አገባችሁ" ሲል በመግለጫው የከሰሰው የወራቤ ዩኒቨርስቲ እስካሁን ድረስ የኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎችን ድምጽ እየተቀበለ አይደለም።

እንግዲህ እነዚህ ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎች ከደረሰባቸው አካላዊና ሥነ ልቡናዊ ጉዳት ሳያገግሙ ፈተና እንዲፈተኑ መደረጋቸው ኦርቶዶክሳዊያን ላይ መዋቅራዊ ጥቃት እየተፈጸመባቸው ለመሆኑ ሌላኛው ማሳያ ነው።

ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቻችን ለእነርሱ የሚቆረቆር እረኛ ወይም አባት ቢኖራቸው ኖሮ ዩኒቨርሲቲውን፣ መንግሥትንም ጠይቆ ቢያንስ ለተወሰኑ ቀናት ዕረፍት እንዲያገኙና ከጉዳታቸው እንዲያገግሙ መደረግ አለበት።

ስለሆነም ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ እነዚህ ወገኖቹ ከዩኒበርሲቲው አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲደረግላቸው ድምጽ ይኾናቸው ዘንድ ጠይቀዋል። #ሼር በማድረግ ድምጽ እንሁናቸው #ፍትሕ_ለወራቤ_ዩኒቨርስቲ_ኦርቶዶክሳዊያን

ማንም ሼር ሳያደርግ እንዳያልፍ!

ፎቶው ላይ የሚታየው ወንድማቾን በአሸባሪ ሙስሊሞች እንደእባብ በድንጋይ ተቀጥቅጦ እስካሁን ደብዛው ያልታወቀ ኦርቶዶክሳዊ ሲሆን ይህንን ወንድማችንን ያያችሁ በውስጥ መልእክት እንድታሳውቁን እንጠይቃለን።

@ortodoxmezmur