Get Mystery Box with random crypto!

እኛ ፀንተን የእግዚአብሔርን ቃል እንጠብቅ ካለንበትም ከሚመጣው ፈተና ያወጣን ዘንድ እንፀልይ “ጠ | ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHIDO

እኛ ፀንተን የእግዚአብሔርን ቃል እንጠብቅ
ካለንበትም ከሚመጣው ፈተና ያወጣን ዘንድ እንፀልይ

“ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና።”
— ሮሜ 12፥20

ከስጋ በላይ ነፍሳቸው እንዲታመም ይህን እናድርግ

በትጋትና በእውቀት በማስተዋልና በጥበብ ቤተ-ክርስቲያንን እንጠብቅ

“እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።”
— ዕብራውያን 4፥14

“የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ።”
— ሉቃስ 6፥28
እንፀልይ እባካቹ