Get Mystery Box with random crypto!

#ይህንን_ያውቁ_ኖሯል የ24ቱ ካህናተ ሰማይ ስማቸው የሚከተለው ነው ፩. አካኤል ፪. ፋኑኤል ፫ | የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥቅሶች ✝

#ይህንን_ያውቁ_ኖሯል

የ24ቱ ካህናተ ሰማይ ስማቸው የሚከተለው ነው

፩. አካኤል
፪. ፋኑኤል
፫. ጋኑኤል
፬. ታድኤል
፭. አፍድኤል
፮. ዘራኤል
፯. ኤልኤል
፰. ተዳኤል
፱. ዮአኬል
፲. ገርድኤል
፲፩. ልፍድኤል
፲፪. መርዋኤል
፲፫. ኑራኤል
፲፬. ክስልቱኤል
፲፭. ኡራኤል
፲፮. ባቱኤል
፲፯. ሩአኤል
፲፰. ሰላትኤል
፲፱. ጣውርኤል
፳. እምኑኤል
፳፩. ፔላልኤል
፳፪. ታልዲኤል
፳፫. ፐሰልዱኤል
፳፬. አሌቲኤል

(ከአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ - ተአምኆ ቅዱሳን ንባቡና ትርጓሜው ገጽ 149)