Get Mystery Box with random crypto!

የወንድማማች መዋደድ ይኑር።ዕብ 13-1 እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። ( ሮሜ 12 | ORACLE OF CHRIST

የወንድማማች መዋደድ ይኑር።ዕብ 13-1

እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።
( ሮሜ 12፡10)
እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ ።
(1 ተሰ 5፡14 )
እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ።
( ሮሜ 12፡10 )
እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
( 1ጰጥ 4፡19 )
እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ
( ያዕ 5፡16 )
እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሱ።
( ኤፈ 4፡ 2 )
እርስ በርሳችሁ ተሸካከሙ።
ገላ 6 ፡ 2 )
እርስ በርሳችሁ አገልግሉ
( ገላ 5፡ 13 )
እርስ በርሳችሁ አቅኑ።
( ገላ 6፡1 )
እርስ በርሳችሁ ታነጽ።
1ቆሮ 3፡ 10 )
እርስ በርሳችሁ ተስማሙ።
( 1ቆሮ 1፡ 10 )
እርስ በርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ
( ኤፈ 4፡ 25 )
እርስ በርሳችሁ አጽናኑ።
( 1ተሰ 4፡18)
እርስ በርሳችሁ በዝማሬ በመንፈሳዊ
ቅኔ ተነጋገሩ። ( ኤፈ 5-19)
እርስ በርሳችሁ በሰላም ሁኑ ።
( 1ተሰ 5፡12)
እርስ በርሳችሁ አምስተምሩና ገሥጽ
( ቆላ 3፡16)
እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ።
(ቆላ 3፡9)
እርስ በርሳችሁ ይቅር ተባባሉ።
( ቆላ 3፡13
እርስ በርሳችሁ ትዕግስትን አድርጉ
( ቆላ 3፡13)
እርስ በርሳችሁ ቸሮችና ርኅሩኆች
ሁኑ። ( ኤፈ 4፡39)
እርስ በርሳችሁ ለሁሉም መልካም
ለማድረግ ትጉ። ( 1ተሰ 5፡15)
እርስ በርሳችሁ በተቀደስ አሳሳም
ሰላምታ ተሰጣጡ። ( ሮሜ 16፡16)
እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ሁኑ።
( ሮሜ 15፡6)

እንዋደድ ለ ክርስቲያን ወንድሞቻቹ Share አድርጉላቸው

Join us

@OracleKb