Get Mystery Box with random crypto!

@ònĺy ĎąřķStar💫

የቴሌግራም ቻናል አርማ onlydarkstar — @ònĺy ĎąřķStar💫 Ò
የቴሌግራም ቻናል አርማ onlydarkstar — @ònĺy ĎąřķStar💫
የሰርጥ አድራሻ: @onlydarkstar
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 933
የሰርጥ መግለጫ

✨ 𝐄𝐯𝐞𝐫𝐲𝐭𝐡𝐢𝐧𝐠 𝐢𝐧 𝐨𝐧𝐞 ✨
♥ ʟᴏᴠᴇ✨ʜᴀᴘᴘʏ✨sᴀᴅ😔
ғᴜɴ
💔ʜᴜʀᴛᴇᴅ 💔
ᴍᴜsɪᴄ🎵
Ǫᴏᴜᴛᴇ🧾
ᴅᴀɴᴄᴇ🥁
ᴛɪᴋᴛᴏk🎬
ᴘᴏᴇᴍ 📑.....𝐃𝐀𝐑𝐊 𝐒𝐓𝐀𝐑 ✨Eɴᴊᴏʏ 🧡
➽Comment and cross ➽ @Frelaca17 ➽ @fira05
@onlyDarkstar

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-22 08:56:07
#ጥቁር_ፈርጥ

ሰው እጣ ፋንታውን የሚከተል ከሆነ ፤ማወቅ የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ያውቃል።ህልምን እንዳይሳካ የሚያደርገው አንድ ብቸኛ መንገድ ውድቀትን መፍራት ነው።
እጣፈንታህን እውን በማድረግ ጉዞህ መሃል ትሞታለህ።ይህ ደግሞ የእጣፈንታቸውን ምንነት እንኳን ሳያውቁ እንደሚሞቱ ሚሊዮኖች ከመሞት በጣሙን ይሻላል።
ስለዚህ አትፍራ ውደቅ፣ ታገልና ሙት

#frelaca17

ለወዳጆ  ያጋሩ
          #ይቀላቀሉን
 
➣@The_black17❥   
➣@The_black17❥
━━━━✦ ✿ ✦━━━━
587 viewsM.Frékãl kãl@ lácá, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-12 17:39:37
#ጥቁር_ፈርጥ

በሰባራ ድንጋይ
ባልተሰራ መንገድ
እየተራመድኩኝ
ቁልቁል ስንገዳገድ
ጀግንነት እንደሆ'ን
ሳያዉቁት እዉነቱን
ሰከረች ይሉኛል
እያዩኝ ፊት ፊቱን!!!

#frelaca17

ለወዳጆ  ያጋሩ
          #ይቀላቀሉን
 
➣@The_black17❥   
➣@The_black17❥
━━━━✦ ✿ ✦━━━━
550 viewsM.Frékãl kãl@ lácá, 14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-12 17:39:37
#ጥቁር_ፈርጥ

||የማሃተማ ጋንዲ ጥቅሶች

በሰው ልጅ ላይ እምነት ማጣት የለብዎትም፡፡

የሰው ልጅ እንደ ውቅያኖስ ነው ጥቂት የውቅያኖስ ጠብታዎች ከቆሸሹ ውቅያኖሱ አይቆሽሽም፡፡

የራስን አክብሮት ከማጣት የበለጠ ኪሳራ ማሰብ አልችልም፡፡

ጥንካሬ ከአካላዊ አቅም የሚመጣ አይደለም እሱ ከማይደፈር ፈቃድ የመጣ ነው፡፡

ምድር የእያንዳንዱን ሰው ፍላጎት ለማርካት በቂዋን ትሰጣለች ግን የእያንዳንዱ ሰው ስስት አይደለም፡፡

እኔ አደርጋለሁ የሚል እምነት ካለኝ መጀመሪያ ላይ ባይኖረኝም እንኳ እኔ የማደርገውን በእውነት አገኘዋለሁ፡፡

#frelaca17

ለወዳጆ  ያጋሩ
          #ይቀላቀሉን
 
➣@The_black17❥   
➣@The_black17❥
━━━━✦ ✿ ✦━━━━
506 viewsM.Frékãl kãl@ lácá, 14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-01 09:06:32
#ጥቁር_ፈርጥ

|| አትርሳ እዉነተኛ ጓደኝነት የሚገነባው በሁለት ነገሮች ነዉ Respect and Trust!!!
#frelaca17

ለወዳጆ  ያጋሩ
          #ይቀላቀሉን
 
➣@The_black17❥   
➣@The_black17❥
━━━━✦ ✿ ✦━━━━
560 viewsM.Frékãl kãl@ lácá, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-01 09:06:32
#ጥቁር_ፈርጥ

|| ወዳጄ በምታደርገው ነገር ሁሉ እራስህን እንደጀማሪ ለመመልከት ፈቃደኛ ሁን ታዲያ ያኔ
ወድቀህ መነሳትን ከስህተት ትምህርትን መማርን ትለምዳለህ እመነኝ ያኔ ካሰብከዉ በላይ ሆነህ እራስህን ታገኘዋለህ!

#frelaca17

ለወዳጆ  ያጋሩ
          #ይቀላቀሉን
 
➣@The_black17❥   
➣@The_black17❥
━━━━✦ ✿ ✦━━━━
546 viewsM.Frékãl kãl@ lácá, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-12 08:05:16
|| ማንም አንተን የሚመለከትበት መንገድ ላንተ አይጠቅምህም! አስታዉስ አንተ እራስህን የምትመለከትበት መንገድ ግን የህይወትህ ወሳኙ መንገድ ነዉ!

#frelaca17

ለወዳጆ  ያጋሩ
          #ይቀላቀሉን
 
➣@The_black17❥   
➣@The_black17❥
━━━━✦ ✿ ✦━━━━
692 viewsM.Frékãl kãl@ lácá, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-12 08:05:16
|| ቃሉ ከአንደበትህ ከመዉጣቱ በፊት ሁለቱ ነገሮች መገናኘታቸዉን አስታዉስ!!!

#frelaca17

ለወዳጆ  ያጋሩ
          #ይቀላቀሉን
 
➣@The_black17❥   
➣@The_black17❥
━━━━✦ ✿ ✦━━━━
571 viewsM.Frékãl kãl@ lácá, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 13:19:34
Mami happy new year
556 viewsĴūŀĭÿåňå, 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 13:19:34
Happy new year aunti
518 viewsĴūŀĭÿåňå, 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 13:19:34
Cuzo happy new year hiwote
508 viewsĴūŀĭÿåňå, 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ