Get Mystery Box with random crypto!

ፀሎት አፅናፈ አለምን ከፈጠረና ከሚቆጣጠር፣ እንዲህ ታላቅ ሆኖ ሳለ ደግሞ ዝርዝርና ትናንሽ በሆኑ | የእግዚአብሔር ፀጋ- THE GRACE OF GOD👑

ፀሎት አፅናፈ አለምን ከፈጠረና ከሚቆጣጠር፣ እንዲህ ታላቅ ሆኖ ሳለ ደግሞ ዝርዝርና ትናንሽ በሆኑ የሕይወታችን ክፍሎች ውስጥ ሳይቀር ድርሻ እንዲኖረው ከሚሻ የፍቅር አምላክ ጋር የምናደርገው ጥልቅ ውይይት ነው፡፡
እግዚአብሔርን መቅረብም ሆነ ማነጋገር የምንችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ በኩል ብቻ ነው። የትኛውም መልካም ስራችን ቅዱሱ እግዚአብሔር ፊት ሊያቀርበን እንደማይችል መረዳት ይኖርብናል፡፡ በፀሎት ወደዚህ ቅዱስ አምላክ  ፊት መቅረብን እንደ ታላቅ እድል መቁጠር ይኖርብናል፡፡





“ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”
2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2



ጌታ ኢየሱስ ይመጣል!!!

#ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD


JOIN US


@ONE_WAY_HE
@ONE_WAY_HE
@ONE_WAY_HE
@ONE_WAY_HE

ይ ላ ሉ

ለአስተያያት ሆነ ለጥያቄ
https://t.me/Neri_God