Get Mystery Box with random crypto!

ጉዞ ወደ ብሩህ ተስፋ !!! HIJRA bank ሂጅራ ባንክ ሂጅራ ባንክ የድጅታል ባንኪ | ethio Nure( ኑሬ ረጋሳ)

ጉዞ ወደ ብሩህ ተስፋ !!!
HIJRA bank ሂጅራ ባንክ

ሂጅራ ባንክ የድጅታል ባንኪንግ ለመጅመር ሙሉ ዝግጅት ማጠናቀቁ mobail banking, atm ,pos internet banking ስለ መጀመሩ የሚገልጽ ነው።ተጨማሪ አዳዲስ ቅርንጫፎች አአ ላይ ለመክፈት ዝግጅት ማጠናቀቁ አንዋር መስጅድ 7ኛ አውቶቢስ ተራ አመዴ ገበያ አካባቢ ሌሎችም እንዳሉ

የኔም ፣ ያንተም የሁላችንም ምርጫ ሂጅራ ባንክ