የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል። 1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24 ይጀምራል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር አረጋግጧል! #ረመዳንኩም_ሙባረክ! @nurama2710 121 views卂爪卂尺, edited 15:55