Get Mystery Box with random crypto!

Noel School-Kara

የቴሌግራም ቻናል አርማ noelschool — Noel School-Kara N
የቴሌግራም ቻናል አርማ noelschool — Noel School-Kara
የሰርጥ አድራሻ: @noelschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 910

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-31 11:38:46
123 views?!?!?!?!, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 11:38:45
125 views?!?!?!?!, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 11:38:44
123 views?!?!?!?!, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 11:38:42
123 views?!?!?!?!, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 11:38:41
125 views?!?!?!?!, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 11:38:40
125 views?!?!?!?!, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 15:03:43
177 viewsJohn Soli, 12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 15:00:50
176 viewsJohn Soli, 12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 14:51:23 "እኔ የከተማዬ የጽዳት ባለቤት ነኝ"
⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳

መጋቢት 08/2015ዓ.ም

በትምህርት ቤቶች የሚካሄደው የፅዳት ንቅናቄ መርሃ ግብር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ12 ካራሎ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በይፋ ተጀመረ። በመርሃ ግብሩ ላይ የክ/ከተማና ወረዳ አመራሮች፣ መምህራንና ተማሪዎች እንዲሁም የፅዳት አምባሳደሮች ተሳትፈውበታል። በዚህም ኘሮግራም ላይ ት/ቤታችን በተማሪዎች የተሰሩ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ለመጡ እንግዶች በማቅረብ አድናቆት አግኝተናል።
181 viewsJohn Soli, 11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 12:26:34
ማስታወቂያ!

በ2015 የትምህርት ዘመን 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ እና ሀገራቀፍ ፈተና ተፈታኝ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ

ቀደም ሲል በቀጥታ / ኦላይን መመዝገባችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋርም በተያያዘ የተመዘገባችሁበትን መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ እንዲቻል

ለ6ኛ ክፍል https://aa6.ministry.et እና

ለ8ኛ ክፍል https://aa.ministry.et ሊንኮችን በመጫን

View Result የሚለውን በመጫን የመለያ ቁጥራችሁን  እና ስም  / Registration Number and First Name  በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ስህተት ካለበት ለትምህርት ቤታችሁ በስቸኳይ እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡

አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
111 viewsJohn Soli, 09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ