Get Mystery Box with random crypto!

ለተከበራችሁ የት/ት ቤታችን መላው ማህበረሰብ በት/ት ቤታችን ስም የተከፈቱ ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻና | Noel School-Kara

ለተከበራችሁ የት/ት ቤታችን መላው ማህበረሰብ በት/ት ቤታችን ስም የተከፈቱ ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናሎች መኖራቸውን በተለያዪ መንገዶች አረጋግጠናል። ስለሆነም የት/ት ቤቱ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ከ820 በላይ ተከታይ ያለው እና ሊንኩም ይህ መሆኑን እናሳውቃለን። (https://t.me/noelschool)
                                ት/ት  ቤቱ