Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ከየካ ት/ጸህፈት ቤት በደረሰን መመሪያ መሰረት ነገ ማለትም 10/05/2015 ዓ.ም ሙሉ ቀን | Noel School-Kara

አሁን ከየካ ት/ጸህፈት ቤት በደረሰን መመሪያ መሰረት ነገ ማለትም 10/05/2015 ዓ.ም ሙሉ ቀን ትምህርት የማይኖር መሆኑን እንገልጻለን። ነገር ግን የአፀደ ህፃናት ተማሪ ወላጆች የልጆቻችሁን ደብተረ ነገ ጠዋት እስከ 4 ሰዓት እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ