Get Mystery Box with random crypto!

ተሽሎኛል ሀይማኖትን ላኝክ ተመልሻለሁ እስኪ እንግዲ ምዕመናን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ መላዕ | 🇪🇹ፍልስፍና❓እውነት❓ውበት❓እውቀት❓🇪

ተሽሎኛል ሀይማኖትን ላኝክ ተመልሻለሁ እስኪ እንግዲ ምዕመናን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ መላዕክት ለምን ክንፍ አስፈለጋቸው?? እንደ ሰው ልጆች ግራቪቲ ስለሚያሰጋቸው እሱን ለማሸነፍ? ኧረ ሰማይ ቤትስ እራሱ (heaven) እዛም ነፋስ አለንዴ? እዛም የመሬት ስበት አለ?