Get Mystery Box with random crypto!

Nib InternationalBank

የቴሌግራም ቻናል አርማ nibinternationalbanksc — Nib InternationalBank N
ርዕሶች ከሰርጥ:
Friday
Fridayvibes
Jumamubarak
Fridayfeeling
የቴሌግራም ቻናል አርማ nibinternationalbanksc — Nib InternationalBank
ርዕሶች ከሰርጥ:
Friday
Fridayvibes
Jumamubarak
Fridayfeeling
የሰርጥ አድራሻ: @nibinternationalbanksc
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.04K
የሰርጥ መግለጫ

Committed to Service Excellence!

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-06-21 11:07:17
ጁማዓ ሙባረክ!

በያሉበት አማናዊ ቀን ይሆንልዎ ዘንድ ተመኘን፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#JumaMubarak #friday #FridayFeeling #fridayvibes
3.7K views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-29 16:17:51
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ።

ባንኩን ከተቀላቀሉ አዳዲስ የማኔጅመንት አባላት ጋር የትውውቅ መድረክ ተካሄደ።

''በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ'' በሚል መሪ ቃል የለውጥ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል፡፡

በቅርቡ የተወሰኑ ቺፎች፣ ምክትል ቺፎች፣ ምክትል ፕሬዝዳንቶችና የመምሪያ ዳይሬክተሮች ከኃላፊነት መነሳታቸው ይታወሳል። በምትካቸውም አዳዲስ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተሹመዋል፡፡

በዚህም መሠረት፦ አቶ ግርማ ፈቀደ - ቺፍ ደንበኞችና ቅርንጫፍ ባንኪንግ ኦፊሰር፣ አቶ ሳምሶን አምዲሳ - ቺፍ ፋይናንስና ፋሲሊቲ ኦፊሰር፣ አቶ በላይ ጎርፉ - ምክትል ቺፍ ስትራቴጂና ትራንስፎርሜሽን ኦፊሰር፣ ወይዘሮ ሐረገወይን አምሳለ - ምክትል ቺፍ ዓለም አቀፍ ባንኪንግ ኦፊሰር፣ አቶ ዘውዱ ሐኪሙ - ምክትል ቺፍ ሒዩማን ካፒታል ኦፊሰር እና አቶ ነጻነት ይርጋ ምክትል ቺፍ ክሬዲት ኦፊሰር በመሆን ተሹመዋል፡፡

በተያያዘም፣ ዛሬ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም አዳዲስ የሥራ ኃላፊዎች ከቀሪዎቹ ነባር የማኔጅመንት አባላት ጋር በዋናው መሥሪያ ቤት የትውውቅ መድረክ አካሂደዋል፡፡

ባንኩን የተቀላቀሉት አዲሶቹ የማኔጅመንት አባላት፤ ቀድሞ ይሠሩበት ከነበረው ተቋም በተሻለ ደረጃ ለማገልገልና ባንኩ አሁን ካለበት ችግር እንዲላቀቅ በላቀ ትጋት ለማገልገል እንደተዘጋጁ አረጋግጠዋል፡፡ “ምቹና ከስጋት ነጻ ከሆነ ሥራ ላይ ወጥቶ ተግዳሮት ወዳለበት የሥራ ከባቢን መቀላቀል እጅግ ተፈላጊና መልካም አጋጣሚ ነው”ም ብለዋል፡፡
***
ይሰሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
6.1K views13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-25 14:04:58
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ25ኛ አመት የብር ኢዩቤልዩ በዓል ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ተካሔደ።

ባንኩ ግንቦት 19 ቀን 1991 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ ያገኘበትን ቀን(May 26) ምክንያት በማድረግ የብር ኢዩቤልዩ በዓሉን የመጀመሪያው በሆነው ''ሾላ ቅርንጫፍ'' በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እያከበረ ይገኛል፡፡

በሥነ-ሥርዓቱ የተገኙት የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ዋና ሊቀመንበር አቶ ሺሰማ ሸዋነካ እና አዲሷ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እመቤት መለሰ(ዶ/ር) ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል።

በዚህም አቶ ሺሰማ ባንኩ እያከበረው በሚገኘው የብር ኢዩቤልዩ በዓል ውስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ የነበራችሁ የሥራ ሀላፊዎች፣ ባለድርሻ አካላትና ደንበኞች እንዲሁም የባንኩ ማሕበረሰብ ''እንኳን አደረሳችሁ፤ እንኳን ደስ አላችሁ'' ብለዋል።

ዶክተር እመቤት በበኩላቸው ''ባንኩ በበርካታ ሁኔታዎች ውስጥ እያለፈ በሚገኝበት በዚህ ወቅት በተለየ ሀላፊነት በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ'' ያሉ ሲሆን አሁንም ባንኩ ''በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ'' በሚል መርህ የተነሳለትን ዓላማ በማገዝ ሀገራዊ እና ተቋማዊ ተልዕኮዎቹን እንዲያሳካ ርብርብ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል።

ለዚህ ትልቅ ተነሳሽነትን የሚፈጥረውና ዛሬ የተበሰረው የባንኩ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዩቤልዩ በዓል በተለያዩ ጊዜያት እያደጉ በሚሔዱ መርሐግብሮች ለቀጣይ ጥቂት ወራት እየተከበረ እንደሚቀጥልም ተናግረዋል።
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
5.3K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-21 21:34:54
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከምንም አይነት ስጋቶች ነፃ ነው-አዲሷ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እመቤት መለሰ።

ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ዛሬ ከባንኩ ባለድርሻ አካላት ጋር የትውውቅ መድረክ አከናውነዋል።

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ሺሰማ ሸዋነካ ስለ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ለባለአክሲዮኖችና ደንበኞች ገለጻ አድርገዋል። ''ቦርዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ለመምረጥ ባደረገው ምልመላ የአሁኗን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የመረጠ ሲሆን ሹመታቸው ፀድቆ በዚህ ወሳኝ ወቅት ዶክተር እመቤት ወደባንካችን በመምጣታቸው ደስተኞች ነን'' ብለዋል።

ቦርዱ በተለይም ከክፍያ ጋር ተያይዞ የነበሩ ውስንነቶችን መቅረፍ መቻሉን ያብራሩት ሊቀመንበሩ፤ አዲሷ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እመቤት ያላቸውን እምቅ አቅም በመጠቀም ባለአክሲዮኖች በአጭር ጊዜ ባንኩን ወደነበረበትና ከዚያም በላይ የላቀ ደረጃ ለማድረስ በጋራ መሥራት እንደሚገባቸው ተናግረዋል።

''ንብ ባንክ አሁን ላይ ምንም አይነት ስጋት የለበትም'' ያሉት ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ''ወደ ንብ ባንክ በሃላፊነት እንደመጣሁ ባለአክስዮኖችን ጨምሮ ከባንኩ ባለድርሻ አካላት ጋር ያደረግኩት ውይይት ችግሩ በአጭር ጊዜ የሚቀረፍ መሆኑን አመላክቶኛል'' ሲሉ ተናግረዋል።

በዚህም ባለአክሲዮኖች፣ ደንበኞችና ሌሎች የባንኩ ባለድርሻ አካላት ከጎናቸው እንዲቆሙ ጠይቀዋል። አስተያየት የሰጡ ባለአክሲዮኖች እና ደንበኞች በዋና ሥራ አስፈጻሚዋ መደሰታቸውን ገልፀው በዘርፉ የነበራቸውን ልምድ መነሻ በማድረግ ንብ ባንክን ወደተሻለ ስኬት እንደሚያሸጋግሩት ያላቸውን እምነትና ተሥፋ ገልፀዋል። ለዚህም ባንኩ በሚፈልጋቸው የትኛውም ወቅት ፈጣንና ተገቢ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል።
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
6.2K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:01:54
እየጠበቀኝ ያለ ትልቅ እቅድ አለኝ፤ የንብ ባንክ የሉሲ አካውንት መክፈት ለእቅዴ ስኬት ቅድሚያ የምሰጠው ጉዳይ ነው!

ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

የፌስቡክ ገፃችን፡ https://bit.ly/3C33uM1
የኢንስታግራም ገፃችን፡ https://bit.ly/3p8OUuy
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
የቴሌግራም ቻናላችችንን ለመቀላቀል፡ https://bit.ly/3SBzNYd

የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን Like, Follow እና Share ማድረግዎን አይርሱ!

#nib #nibbank #budget #thursday #nibbankofficialpage #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
441 views08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:49:25
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

የፌስቡክ ገፃችን፡ https://bit.ly/3C33uM1
የኢንስታግራም ገፃችን፡ https://bit.ly/3p8OUuy
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
የቴሌግራም ቻናላችችንን ለመቀላቀል፡ https://bit.ly/3SBzNYd

የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን Like, Follow እና Share ማድረግዎን አይርሱ!

#nib #nibbank #budget #jumah #officialpages #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
756 views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:59:51
ከየትም ቦታ ሆኜ በማንኛውም ሰአት በኢንተርኔት ግዢዎችን ስፈፅም ክፍያዬን በንብ ኢ ብር አገልግሎት እከፍላለው!

የንብ ኢ ብርን እርሶም እንዲጠቀሙ እጋብዛለው!

ለበለጠ መረጃ ወደ 9119 ይደውሉ!

ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

የፌስቡክ ገፃችን፡ https://bit.ly/3C33uM1
የኢንስታግራም ገፃችን፡ https://bit.ly/3p8OUuy
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
የቴሌግራም ቻናላችችንን ለመቀላቀል፡ https://bit.ly/3SBzNYd

የንብ ባንክን የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን Like, Follow እና Share ማድረግዎን አይርሱ!

#nib #nibbank #budget #wednesday #nibbankofficialpage #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
873 viewsedited  07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:07:47
ባሳለፍነው ሳምንት ባዘጋጀነው የንብ ባንክ 10 ቃላትን የማውጣት ጨዋታ ውድድር አሸናፊዎቻችን፣ እንኳን ደስ አላችሁ!

የጨዋታው ቁልፍ ቃላት የሚከተሉት ናቸው
ቁጠባ
ንብ ባንክ
ንብ ቀፎ
ዲጂታል
ታታሪ
ሉሲ
ሃላል
ወለድ ብድር ብር

ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

የፌስቡክ ገፃችን፡ https://bit.ly/3C33uM1
የኢንስታግራም ገፃችን፡ https://bit.ly/3p8OUuy
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
የቴሌግራም ቻናላችችንን ለመቀላቀል፡ https://bit.ly/3SBzNYd

የንብ ባንክን የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን Like, Follow እና Share ማድረግዎን አይርሱ!

#nib #nibbank #budget #winners #challenge #nibbankofficialpage #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
919 views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:06:28 Nib InternationalBank pinned a photo
08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:06:16
የኛ ትምህርት ቤት ክፍያን በንብ ባንክ መክፈል በማስቻሉ እኔ የትምህርት ቤት ክፍያ አልፎብኝ አያውቅም!!

ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

የፌስቡክ ገፃችን፡ https://bit.ly/3C33uM1
የኢንስታግራም ገፃችን፡ https://bit.ly/3p8OUuy
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
የቴሌግራም ቻናላችችንን ለመቀላቀል፡ https://bit.ly/3SBzNYd

የንብ ባንክን የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን Like, Follow እና Share ማድረግዎን አይርሱ!

#nib #nibbank #budget #tuesday #nibbankofficialpage #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
1.5K views08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ