Get Mystery Box with random crypto!

'' ሰበር ዜና የ2014ዓ.ም አገር አቀፍ ፈተና ሊሰረዝ ይችላል ተባለ። በዘንድሮ ፈተና ላይ | @Nhiii😍😍😘

'' ሰበር ዜና

የ2014ዓ.ም አገር አቀፍ ፈተና ሊሰረዝ ይችላል ተባለ።

በዘንድሮ ፈተና ላይ CYBER CHEATING መኖሩን ያስተዋልን መሆኑን እና ከጥቂት ቀናት በፊት ውጤት መውጣቱን ተከተሎ ፣ በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች የውጤት ግሽበት የታየ መሆኑን ያስረዱት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ
በነኚ ትምህርት ቤቶች የተፈተኑ ተማሪዎች ውጤቱ ሙሉ በሙሉ ሊሰረዝ እንደሚችል በTwitter ገፃቸው አሳስበዋል!

በዚህም ምክንያት ተማሪ እና የተማሪ ወላጆች ሀሳብ ውስጥ እንዳይገቡ አበክረው የገለፁት ሚኒስትሩ ቀጣይ ሊወሰዱ በሚችሉ ማንኛውም እርምጃዎች ምንም ይሁኑ ምን ለመቀበል ስነ ልባናዊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባቸው ገልፀዋል!


SOURCE :

''ብዬ ብናገር ልታምኑኝ አይገባም!ጅላንፎ ሁላ APRIL THE FOOL እሺ በሉ አሁን SHARE ህዝቤን አስበርግጉ!

@Nan_kal
@Nan_kal