Get Mystery Box with random crypto!

በውበትሽ/ህ አትመካ sari ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀት ፣ከፍቅር | @Nhiii😍😍😘

በውበትሽ/ህ አትመካ
sari
ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀት ፣ከፍቅር እና ከትሕትና ይርቃሉ ። ሁሉንም ሰው በመልካቸው የሚማርኩት ስለሚመስላቸው ኩሩ፣ተንኮለኞች እና ሰውን በዳዮች ይሆናሉ ። እናንተ ግን ቆንጆ ወዳጅን እንጂ ቆንጆ ቁመናን አትሹ ፤ ቆንጆ ትዳርን እንጂ ቆንጆ ሴትን (ወንድን)አትመኙ ፤ የላይ ነገር ከንቱና አላፊ ነውና በሚፈርስ አካል ፣ ኑሮ በሚለውጠው መልክ ::


@kalebyemy
@kalebyemy