Get Mystery Box with random crypto!

ሐምሌ 7 ቀን 2014 ማስታወቂያ ልደታ ማርያም የልጃገረዶች ት/ቤት ከ1ኛ -12ኛ ክፍል ላላችሁ | Nativity Girls' Primary School

ሐምሌ 7 ቀን 2014
ማስታወቂያ

ልደታ ማርያም የልጃገረዶች ት/ቤት ከ1ኛ -12ኛ ክፍል ላላችሁ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የአመቱ ማጠቃለያ የተማሪዎች ሰርተፊኬት ከሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ እየተሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ሰርተፊኬት ያልወሰደ ወላጅ/አሳዳጊ የመጨረሻ ቀን አርብ ሐምሌ 8 ቀን 2014 ዓ.ም. በመሆኑ ከጠዋቱ 2፡30 ት/ቤት ተገኝታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡

ት/ቤቱ