ዉድ ባለቤቶች, ዛሬ ከምሽቱ 1:00 (በኢትዮጲያ ሰዐት) አንድ መነፀር ቻናላችን ላይ እንለጥፋለን. ይህንን ፍሬም የተመኘ ማንኛውም ግለሰብ የመነፀሩን ፎቶ ከኒው ኦፕቲክስ መፈክር ( #YouOwnIt ) ጋር አጣምሮ ወደ ግሩፑ አስተዳደር በመላክ መወዳደር ይችላል. ቀድሞ የላከ የመጀመርያው ግለሰብ ብቻ አሸናፊ ይሆናል. 468 viewsEyob D, 12:55