Get Mystery Box with random crypto!

ዉድ ባለቤቶች, ዛሬ ከምሽቱ 12:30 (በኢትዮጲያ ሰዐት) አንድ መነፀር ቻናላችን ላይ እንለጥፋለን | New Optics

ዉድ ባለቤቶች, ዛሬ ከምሽቱ 12:30 (በኢትዮጲያ ሰዐት) አንድ መነፀር ቻናላችን ላይ እንለጥፋለን. ይህንን ፍሬም የተመኘ ማንኛውም ግለሰብ የመነፀሩን ፎቶ ከኒው ኦፕቲክስ መፈክር ( #YouOwnIt ) ጋር አጣምሮ ወደ ግሩፑ አስተዳደር በመላክ መወዳደር ይችላል. ቀድሞ የላከ የመጀመርያው ግለሰብ ብቻ አሸናፊ ይሆናል.