Get Mystery Box with random crypto!

የጥንት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔ ምስጢር ።

የቴሌግራም ቻናል አርማ nekatehelena7 — የጥንት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔ ምስጢር ።
የቴሌግራም ቻናል አርማ nekatehelena7 — የጥንት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔ ምስጢር ።
የሰርጥ አድራሻ: @nekatehelena7
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 412
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ስለ ቀደምት ጥንት ኢትዮጵያውያን የንቃተ ሕሊና እውቀትና ጥበብ የምናውቅበት ነው።
ሎቱ ስብሐት ለእግዚአብሔር ሀሌ ሉያ ።
https://www.youtube.com/channel

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-14 19:21:00
የጥንት ኢትዮጵያውያን የእፅዋት መድኃኒት ጥበብ እነሆ።








59 views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 19:20:58
ጠቢባን አባቶች ለመክስተ አእምሮ(ለትምህርት) የሚሆን መድኃኒት ሲቀምሙ በብዕርነት የሚጠቀሟት አስደናቂዋ እፅ!
"የሴት ቀስት " ትባላለች ።
እንዲሁም ሥሯ ተወቅጦ ከጦቢያ ወተት ጋር ሆኖ እበጥ ያጠፋል።
ጥበብሰ ሀነጸት ላቲ ቤተ
ጥበብ ትለምልም
#ብሔረ_አጋዚን_7
479 views16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 19:20:38 ጠቢባን አባቶች ለመክስተ አእምሮ (ለትምህርት) የሚሆን መድኃኒት ሲቀምሙ በብዕርነት የሚጠቀሟት አስደናቂዋ ዕፅ !
"የሴት ቀስት " ትባላለች ።
እንዲሁም ሥሯ ተወቅጦ ከጦቢያ ወተት ጋር ሆኖ እበጥ ያጠፋል።
ጥበብሰ ሀነጸት ላቲ ቤተ
ጥበብ ትለምልም ።

#ገብረ_ሰንፔር
55 views16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 18:04:09
በጣም አስደናቂ እፅ
አስደናቂዋ "እፀ ዌና" (ጠሌንጂ)
=======================
☞ ለደም ግፊት
☞ ሽንት ለከለከለው
☞ ለውጋት
☞ ለኪንታሮት
የተመሰከረላትና በአባቶች መዛግብት የተከተበች አስደናቂ እፅ ።
916 views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 18:04:02 በጣም አስደናቂ እፅ
አስደናቂዋ "እፀ ዌና" (ጠሌንጂ)
=======================
☞ ለደም ግፊት
☞ ሽንት ለከለከለው
☞ ለውጋት
☞ ለኪንታሮት
የተመሰከረላትና በአባቶች መዛግብት የተከተበች አስደናቂ እፅ ።
108 views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:35:35
እፀ ምስያጥ
115 views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:35:34
እፀ ሆል
108 views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:35:29 እፀ ምስያጥ በእጅጉ አስገራሚ ነው

እውቀት አሎት ፤ ነገር ግን መድረክ ላይ ይፈራሉ ፤ ይንቀጠቀጣሉ ፤ ያልበወታል ፤ ለመናገር ያሰቡት ይጠፋል ፤ ስራ ለመቀጠር ኢንተርቪው ላይ በጣም ይፈራሉ መናገር አይቻለወትም... ተማሪ ከሆኑ ፈተና ላይ የያዙት ያጠኑት ይጠፋል ... እንዲህ ከሚያደርጉ ነገሮቹ አንዱ #አይነ_ጥላ ይባላል። መልካም እንዲሆንልን አይሻምና ! ለዚህ እኩይ መንፈስ
እፀ ምስያጥ( ቀበርቾን )ከታርይገማ ጋር አንድላይ መታጠን ነው።
በነገራችን ላይ እኩያን የሆኑት ስውራን መናፍስት ቀበረቾ በፍጹም አይወዱም። ቤት ውስጥ አዘውትሮ ማጨስ ጥሩ ነው። ቤታችሁ ውስጥ እባብ ካለ ወጥቶ ይሄዳል። ሽታውን አይወደውም።

#ብሔረ_አጋዚን_7
108 views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:35:29 እፀ ሆል (ሁለገብ)

አባቶቻችን እናቶቻችን በድንገት ሲታመሙ ስሩን በማኘክ ፈውስ የሚያገኙበት አስደናቂ እፅ , ለነቀርሳም ይሆናል
ቅጠሉን (ርጥቡን) በእሳት እያሞቁ ቁስልን ቢተኩሱት ያደርቀዋል።

#ጥበብን_ለወዳጅዎ_ያጋሩ
@nekatehelena7
102 views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:52:14
114 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ