እንዴት አደራችሁ? የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ። አሁን በደረሰን መረጃ ከግቢ ዕቃ ለማወጣት ከDe,pt ደብዳቤ ማጻፍ አለባችሁ እየተባለ ስለሆነ እና እሱ ደግሞ ስለምከብድ በተቻላችሁ መጠን እንደምንም ሆናችሁ ሳትደራረቡ በጊዜ ለመወጣት ሞክሩ።Be wise ግርግር እንዳይፈጠር እንድሁም መስተጓጐል እንዳይሆን በደንብ ጥንቃቄ አድርጉ። 420 viewswendimagegn Marcos, 07:08