Get Mystery Box with random crypto!

'እንቁለጣጣሽ' በአመት ላይ አመት.በወራት ላይ ወራት .በሳምንት ላይ ሳምንት.በቀናት ላይ ቀ | የሀበሻ Time💯

"እንቁለጣጣሽ"

በአመት ላይ አመት.በወራት ላይ ወራት .በሳምንት ላይ ሳምንት.በቀናት ላይ ቀናት.በሰዓት ላይ ሰዓት.በደቂቃ ላይ ደቂቃ.በሰከንድ ላይ ሰከንድ.
ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር ያሰብነውን የምናሳካበት የተስፋ ዓመት ይሁንልን

መልካም አዲስ ዓመት