Get Mystery Box with random crypto!

: በህይወት መንገድ ላይ (የሆነን ቀን) ወዳጄ...የባሰው ሳይመጣ የባሰ አታምጣ | 😂 💖💖 ፈታ 💖💖 😂

: በህይወት መንገድ ላይ
(የሆነን ቀን)
ወዳጄ...የባሰው ሳይመጣ የባሰ አታምጣ
ብለህ ፀልይ...ከረፈደ በኋላ ብዙ ነገር ሳይሆን
ምነም ነገር ደስ አይልምና...


ፊሊሞን የማርያም ልጅ
ረድኤት

@natanHD
@natanHD