Get Mystery Box with random crypto!

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄ እወድሻለሁ በፍቅርሽ መንደዴ እንዲህ መንገብገቤ ለጊዜያ | 😂 💖💖 ፈታ 💖💖 😂


┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
እወድሻለሁ

በፍቅርሽ መንደዴ እንዲህ መንገብገቤ
ለጊዜያዊ ስሜት አይደለም ማሰቤ
ምኞቴ እሩቅ ነዉ ፍቅር አለ ልቤ
ፀባይሽ
ዉበትሽ
ሣቅና ፈገግታሽ ሁሉ ተደማምሮ
አልወጣ ብሎኛል ልቤ ዉስጥ ተቀብሮ
እግዚያብሔርን ብዬ አምልልሻለዉ
ከነፍሴ አብልጨ በጣም ወድሻለዉ

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉



Share:- @natanHD