Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ የ ሊግ ጨዋታዎችን በቤትዎ ሆነው ይከታተሉ። በእንግ | ናሁ|sat ዲሽ™

ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ የ ሊግ ጨዋታዎችን በቤትዎ ሆነው ይከታተሉ።

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ኤቨርተን ከ ማን. ዩናይትድ
11:00 | አርሰናል ከ ብራይተን
11:00 | ሳውዛፕተን ከ ቼልሲ
11:00 | ዋትፎርድ ከ ሊድስ
01:30 | አስቶን ቪላ ከ ቶተንሃም

በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ክሌርሞንት ከ ፒኤስጂ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ባየር ሙኒክ ከ ኦግስበርግ

በጣልያን ሴሪ ኤ

03:45 | ካግላሪ ከ ጁቨንቱስ

በስፔን ላሊጋ

11:15 | ማሎርካ ከ አትለቲኮ ማድሪድ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሄታፈ

ሁሉንም ጨታዎቹን:-

በ | BineSport በ ካርድ & Iptv Apollo
| D*tv በ ክፍያ & በ Iptv
| Amos 4°w Sport 1,2,3,4,
5 plus HD & 5star & 5live
| Tv varzish & FootBall HD & IRB Varzish ይከታተሉ።

ለማንኛውም ጥያቄ የቴሌግራማችን ቤተሰብ በመሆን መጠየቅ ይቻላል።

ናሁ|sat ዲሽ

ቴሌግራም ቻናል | @Nahoosat
የመወያያ ቻናል | @Sebisat