Get Mystery Box with random crypto!

' ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ' ውድና የተከበራችሁ የኑር አፍሪካ አካዳሚ አጠቃላይ ማህበረ | Nur-Africa Academy Education/ ኑር–አፍሪካ አካዳሚ ትምህርት

" ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ"
ውድና የተከበራችሁ የኑር አፍሪካ አካዳሚ አጠቃላይ ማህበረሰብ አባላት እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን አካዳሚያችን በ2014 የትምህርት ዘመን ያስፈተናቸው ሁሉም የሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በአመርቂ ውጤት (100%) ወደሚቀጥለው ክፍል ተዘዋውረዋል በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!! እንኳን ደስ አለን!!!
Congratulations!!!Dear all Nur Africa Academy community members .we would like to express our great excitement that all of grade 8 students who took ministry exam in 2022, have promoted to the next level
With remarkable result!!!!