Get Mystery Box with random crypto!

የአፍጋኒስታን ጧሊባን የመፈጠሩ ምክንያት ሁለት ሴቶች በጋንጊስተሮች ተጠልፈው በመሰወራቸው ነው። እ | Muslime students 🤝

የአፍጋኒስታን ጧሊባን የመፈጠሩ ምክንያት ሁለት ሴቶች በጋንጊስተሮች
ተጠልፈው በመሰወራቸው ነው። እነኚህን ሴቶች ከጠላፊዎቹ ለማስመለስ
በታጋዩ ሙላ ዑመር መሪነት 30 ጀግኖች መሳሪያ ታጥቀው
ከጋንጊስተሮች ጋር ተዋጉ። ሴቶቹንም ነጻ አወጡ።
ጧሊባንም ሀ ብሎ በዚያው ተመሰረተ።
-------------------------------------------------
ፎቶው የአፍጛን የዉጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የዐሚር ኻን ሙተቂ ነው።