Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ባህሪያት 'አቡ ደርዳዕ (ረዲየላሁ አን | Muslims Ummah 🌍

መልካም ባህሪያት


"አቡ ደርዳዕ (ረዲየላሁ አንሁ) ነብዩ እንዲህ ብለዋል ‹‹በዕለተ ቂያማ ከአማኝ የመልካም ስራዎች ሚዛን ውስጥ ከመልካም ስነ ምግባር የበለጠ የሚከብድ ስራ የለም፡፡ አላህ ባለጌን አይወድም፡፡"

ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል

‹‹ እምነትን መሰረት ያደረገ መልካም ስነ ምግባር በዕለተ ቂያማ ሚዛን ይደፋል፡፡
‹‹ አላህን ባለጌን አይወደውም በሁለቱም አለማት ከሳሪ ነዉ።

.. @Muslims_Ummahh