Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም እንዴት ናቹልኝ ውድ አንባቢያን በሙሉ ሰላም እ | ዋ ኢስላማ ከሽርክና ከኩፈር እንጠበቅ የመዙማ አደጋዎችና መዘዞቹ በሳዳት ከማል

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም እንዴት ናቹልኝ ውድ አንባቢያን በሙሉ ሰላም እኔ በጣም ደና ነኝ አልሃምዱሊላ ረቢልአለሚን

ዘሬ አዲስ እና አስደሳች ዜና ኢዤላቹ ብቅ ብያለሁ ውድ ቤተ ሰቦቼ ተከተሉኝ

ስለ ኸይሩል ኡማ ጀመዓ ምን ያክል ያውቃሉ እንግዲያውስ የኸይሩል ኡማ ውብ ተግባር ተመልከቱልኝ

ወላሂ ከኸይሩል ኡማ ቤተ ሰቦችጋር ለ30 ደቂቃ መቆየት መፈስን ያድስላ ደስታ በደስታ አስብት ውድ አባቢያን
የተራበን እንደ ማብላት
የታመመን እንደ ማሳከም
የተጨነቀ ጭቀቱን መካፈል
መኖርን ግራ የገባው አብሽር እኛ አለንልህ እንደ ማለት ምን የሚያስደስት ነገር አለ
ማሻአላህ ወላሂ ታስደስታላቹ ውድ የኸይሩል ኡማ ሰራዊቶች አላህ ኢጠብቃቹ አላህ ሰላማቹን ብዝት ያድሬግልኝ

ኸይሩል ኡማ ከሚሰራቸው ስራዎች ለቅምሻ
ዬቲሞች ላይ
አቅም ደካሞች ላይ
የአባል አንድነት ወንድማማችነት እህትማማችነት ማጠናከር መዘያየር ብቻ ፍቅር መተሳሰብ መሳሳቅ ደስታ ለማየት ለመሳቅ ከፈለጉ ኸይሩል ኡማ ጀመዓ ቤት ብቅ ኢበል
ትኩረት የክፍላገር መስጂዶችላይ አድርጓ ኢቀሳቀሳል አኸለል ኸይር የሊላቸው የተረሱ አስታዋሽ ለሊላቹው መስጂዳች
በምጣፍ በመጋረጃማለት ለሱትራ በቁርዓን የመሳሰሉት ኢሻአላህ በአላህ ፍቃድ ወደ ትላልቅ መስጂዶች ግባታ እገባለን ኢሻአላህ
እሺ ምን አሰቡ አባል መሆን ኢፈልጋሉ
በገንዘብ
በጉልበት
በሀሳብ
በዱዓ
ኑ አብረን ተያይዘን ወደ ከፍታ ማማ ከፍ እንበል ሰውን መርዳት ደስተኛ ያደርጋል ወደዚህ ጀመዓ ወዳጅ ዘመዶቻቹ ኢዛቹ ብቅ በሉ መድረኩ ክፍት ነው ኢሻአላህ ለጀነተል ፍርደውስ ትኬት እንቁረጥ በዱዓ በፍቅር እንተዋወስ
ውድ የኸይሩል ኡማ ቤተ ሰብ ኢሁኑ
0932602700
0906138153
ጥሩ ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ናት

ሼር ሼር ሼር እናድርገው የአላህ ጥበቃአያለያቹ