Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙር 102 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፤ ሰማያትም የእ | Jesus, said.🔴 (Mark 16፡15)

መዝሙር 102 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፤ ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው።
²⁶ እነርሱ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ፤ እንደ መጐናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ፤ እነርሱም ወዲያ ይጣላሉ።
²⁷ አንተ ግን ያው አንተ ነህ፤ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።
²⁸ የአገልጋዮችህ ልጆች ተደላድለው ይኖራሉ፤ ዘራቸውም በፊትህ ጸንቶ ይኖራል።