Get Mystery Box with random crypto!

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @muradtadesse
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 85.94K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-18 22:03:54
ሰሞኑን አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI) በ"NLP" ዘርፍ ገራሚ እየሆነ ነው። የChatGPT ባለቤት OpenAI "GPT-4o" የሚል አዲሱን ሞደሉን አስተዋውቋል። ጎግል ደግሞ Gemini 1.5 Pro ሞደሉ 2 ሚሊዮን ቶክን እንዲቀበሉ ማስቻሉ የLLM ጉዞ አንድ እርምጃ አሻግሮታል። በተለይም GPT-4o ፔይድ ቨርዥኑ የሌለ ክሬዝ ሆኗል። ልክ ከሰው ጋር የምታወሩ ነው የሚመስለው። በተለይም ያለው የአነጋገር ለዛ፣ ሳቅ፣ ኢሞሽን፣ ቀልድና መሰል ነገሩ real time conversation ነው ያስመሰለው።

ለማንኛውም "AI Will Not Replace You, But The Person Using AI Will" የምትለዋ ነገር እያበቃላት ይመስላል።

ወደ ቴክኖሎጂው ግቡ ብያለሁ፤ ይሄ ዘርፍ ገና ለጋ ነው፤ እኛም እንግባበት። አለበለዚያ ቢያዙን አንችለውም።

||
t.me/STEMwithMurad
6.1K views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 21:17:05 በተጨማሪም ዳዕዋ ስናደርግ ጥበብና አዘኔታ የተላበስን መሆን እንዳለብን ሲናገር፤ እዛው በሃገረ ኩዌይት የሚያውቀውን አንድ አጋጣሚ አወሳ።

አንድ ሰው አባቱ ይሞትበትና በጣም ስላዘነ ለአባቱ መልካም የዋለ መስሎት ፎቶውን አሳትሞ 2 ሜትር በ1 ሜትር አድርጎ ውጭ ላይ ለጠፈው። ቤቱ ውስጥም ሳሎን ላይ በትልቁ ለጠፈው።

ከዚያ አንዱ ሊያስተዛዝነው ቤቱ ሲገባ ያንን ፎቶ አየ። ወዳውም ምንድን ነው ይህ? ሐራም! (لا تدخل الملائكة بيت فيه كلب ولا صورة) እያለ ጮኸበት። ይህን ሐዲሥ ሲናገር "ውሻና ምስል ባለበት ቤት መላኢኮች አይገቡም!" ሲል ምስል የምትለዋን ቃል ሲናገር ወደዛ ወደተለጠፈው የሰውየው አባት ምስል በእጁ እየጠቆመ ነበር።
በመጨረሻም «እኔም የእኔን አባት የጠላ መላኢካ እጠላለሁ!» የሚል ይዘት ያለው መጥፎ ንግግር ተናገረ።

ለዚህ ሰቅጣጭ ንግግር የዳረገው የዚያ የሰው የአነጋገር ለዛና ጥበብ ማጣት ነው። ይህ ሰው አባቱ ሞቶበታል፣ እንባው አልደረቀም። መልካም የሠራ መስሎት ፎቶ ለጥፏል። ይህኛው ያንን ሲያይ «ወንድሜ ሆይ! ለአባትህ መልካም ለመሥራት የምታደርገው ጥረት ጥሩ ነው። ማሻ አላህ! እርሳቸውንም አላህ ይዘንላቸው። ግን ይህ ፎቷቸውን የለጠፍከው ነገር ላንተም ለርሳቸውም አይጠቅምም። እንዳውም ወንጀል ይሆንብሃል።…» ብሎ በለዘብተኛ አገላለፅ አስረድቶት፤ ከዚህ ሥራው ይልቅ ሸሪዓው በፈቀደው መልኩ ከአንድ መልካም ልጅ ለሞቱ ወላጆቹ የሚጠበቁበትን ነገሮች ጠቁሞት ቢያልፍ፤ ሐቂቃ ሰውየው ወዲያውኑ ያንን ምስል አንስቶ ከቻለ የተባለውን ሌላ መልካም ሥራ በሠራ ነበር።

ብቻ! የምንናገረው ነገር ሐቅ መሆኑን ብቻ አንመልከት። ያንን ሐቅ ሰዎች በሚቀበሉን መልኩና ወደ ቀልባቸው በቀላሉ እንዲንቆረቆር በሚያደርግ መልኩ ማቅረባችንንም እናስተውል። አላህ ዕውቀትን፣ ጥበብን፣ እዝነትንና አስተዋይነትን ያድለን።

||
t.me/MuradTadesse
8.5K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 21:01:12
ዶ/ር ሙሐመድ ዿዊ አል-ዑሶይሚ ዛሬ ከነ ዶ/ር ኸሊልና ዶ/ር ሳሊም ጋር በነበረው ነድዋ ላይ ካነሳው ነጥብ መካከል፤ አንድ የሚያውቀው ሸይኽ MBC ላይ ፕሮግራም እንዲኖረው እንዳመቻቹለት ሲነግረው «እንደት ሙዚቃና ፊልም በቋሚነት በሚሰራጭበት ቲቪ ላይ ትቀርባለህ?» ስለው፤ «እነርሱ 24 ሰዓት የሚበክሉትን፤ አጋጣሞውን ካገኘኸው በ1 ሰዓት ባፈራርሰው አይሻልም ወይ?» አለኝ የሚል ይዘት ያለው መልዕክት አስተላልፏል።
ባገኘኽበት አጋጣሚ ሁሉ ሰዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራ። እንዳውም ብዙዎቹ የጠመሙ ሰዎች እንዲህ አይነት ቦታ ላይ እንጂ መስጅድና መድረሳ አታገኛቸውምና በጎዳናውም፣ በየቲቪውም፣ በየ ማኅበራዊ ሚዲያውም ተጣራ።

||
t.me/MuradTadesse
8.8K viewsedited  18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 20:53:38
«ለአንድ ሰው "አላህን ፍራ" ሲባል መቆጣቱ በወንጀልነት በቃው።» ይላል ኢብኑ መስዑድ።

#‏إذا ذكرك أحد بالله تعالى فلا #تسخط
#فلعله محب أراد لك الخير
ولا تردّ الخير والنصيحة لك!

قال ﷺ :
إنَّ أبغضَ الكلامِ إلى الله
أن يقول الرجلُ للرجلِ اتَّقِ اللهَ
فيقول عليك بنفسِك .

السلسلة الصحيحة : 2598]]

╭┈──── ••⇣⇣
╰┈➢

#للفائدة والتذكير

‏ قال الشيخ ابن عثيمين -رحمه الله-:
" الواحد منا ونحن مفرطون، إذا قيل له
#اتقِ الله، انتفخ غضباً.

ولو قيل له الله يهديك، لقال: وما الذي أنا واقع فيه.

ورسول الله -ﷺ- يُخَاطِبُه رَبُّهُ بقوله:
﴿يا أَيُّهَا النَّبِيُّ اتَّقِ اللَّهَ﴾".

[شرح الأربعين النووية صـ(١٨٠)].

╭┈──── ••⇣⇣
╰┈➢
9.1K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 19:49:17
ተጋብዛችኋል!
10.7K viewsedited  16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 18:24:19 መጅሊስ በሁሉም የሃገሪቱ ክፍል በእያንዳንዱ ዞን ላይ የወረዳና የዞን ተወካዮችን ሰብስቦ ስለ ሃገራዊ ምክክር ዙሪያ በሰፊው ተወያይቶ ጠንካራ አቋም መያዝ አለበት። ሙስሊሙን እያገለለ ያለው የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አካሄድ ካልተስተካከለ መጨረሻው ትልቅ መዘዝ ያመጣል።
12.0K views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 18:01:46 «ሺርክ የተከለከለው በዒባዳህ እንጂ በባል ጉዳይ አይደለም!» አላለም አንዱ!
ባል አሻርኩ ማለቱ ነው'ኮ!
12.5K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 15:48:04
﴿من رأى مبتلًى فقال: «الحمدُ للهِ الذي عافاني مما ابتلاكَ به، و فضَّلني على كثيرٍ ممن خلق تفضيلًا»، لم يُصِبْهُ ذلك البلاءُ.﴾
13.6K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 15:32:43 قصيدة لو ان الدنيا تدوم لاهلها
======================
ايا عبد كم يراك الله عاصيا
حريصا على الدنيا وللموت ناسيا

انسيت لقاء الله واللحد والثرى
ويوما عبوسا تشيب منه النواصى

لو ان المرء لم يلبس ثيابا من التقى
تجرد عريانا ولو كان كاسيا

ولو ان الدنيا تدوم لاهلها
لكان رسول الله حيا وباقيا

ولكنها تفنى ويفنى نعيمها
وتبقى الذنوب والمعاصى كما هى

اصبحت ضيف الله فى دار الرضا
وعلى الكريم كرامة الضيفان

تعفو الملوك حين النزول بساحتهم
فكيف النزول بساحة الرحمن

يا من اذا وقف المسىء ببابه
ستر القبيح وجازى بالاحسان

وانا المسىء وقد عصيتك سيدى
تعفو وتصفح للعبيد الجانى

لم تنتقصنى ان اسات وزدتنى
حتى كان اساءتى احسانى

يا ايها الاحباب انى راحل
مهما يطول عمرى فانى فانى

نوح الحمام على الغصون شجانى
وراى العزول صبابتى فبكانى

ان الحمام ينوح من الم النوى
وانا انوح مخافة الديان

انا لا اضام وفى رحابك عصمتى
انا لا اخاف وفى حماك امانى

انا ان بكيت ففلن الام على البكا
فلطالما استغرقت فى العصيان

يا واحدا فى ملكه ماله من ثان
يامن اذا قلت يا مولاى لبانى

اعصاك تسترنى..انساك تذكرنى
كيف انساك يامن لست تنسانى
13.5K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 14:55:50 የተገደሉትን ኢማም ደም የመለሰው የወገራው ጀግና! በጎንደር በወገራ ወረዳ ጉንትር ቀበሌ አቶ ካሳው ሲሳይ ዐብድ-ል-ቃድር ለረጅም ሥዓት ከተዋጋ በኋላ ከቀኑ በስምንት ሰዓት ተሰዉቷል፡፡ ቦታ እየቀያየረ አላስጠጋ ብሎ ለረዥም ሰአት የተዋጋ ሲሆን በወቅቱ የነበረው መሪያቸውን ጨምሮ አራት ፋኖ ጥሎ ጥይት ሲጨርስ ተሰዋ።

ፋኖ በወሰደው የበቀል ርምጃ፦
1) አንድ ቤት ሙሉ ንብረት እንደያዘ ተቃጥሏል፣
2) 400 ሺህ ብር የሚገመት ሁለት ክላሽ ኮፕ መሣሪያ፣
3) 50 ሺህ የሚገመት አምሥት የፍየል ሙክት
4) 500 ሺህ የሚገመት ጤፍ እና አብሽ፣
5) 160 ሺህ ብር የሚገመቱ ሁለት በሬዎች፤
በአጠቃላይ 1,110,000 ሺህ ብር የተቃጠለውን ቤቱና ንብረቱን ሣይጨምር ዘርፈዋል፡፡
13.4K viewsedited  11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ