"የጥበብ ቤት" የእውቀት ገፅ፣ የጥበብ ምንጭ፣ የጠቢባን መፍለቂያ፣ የማንነት ከፍታ! ... በተለያዩ አርዕስት ሲያስቅ ሲያስለቅስ፣ ሲያስተክዝ ሲያፈግግ፣ ሲያስቆጭ ሲያሰንቅ ተጉዞ እነሆ በአላህ ይሁንታ "የስክነት እቅፍ…!" በሚል ርዕስ ሊያወጋን…ነሃሴ 8 ጠዋት 3:00 በአምባሳደር አዳራሽ ቀጠሮ ይዟል። በዕለቱ በድንቅ ጠቢባን አዕምሮ ጓዳ በተሰናዱ ግሩም ስራዎች ትደሳላችሁ፤ በስክነት እቅፍም ትሳፈራላችሁ ለዚህም ቀጠሯችሁን ከጥበብ ቤት ጋር አድርጉ። "በቀለም ጠብታ ማንነት ሲረታ!" "የጥበብ ቤት" ተቀላቀሉን t.me/yehulubet 178 views𝙰𝚋𝚞𝚓𝚊, 05:21