Get Mystery Box with random crypto!

Nuniye🥰

የቴሌግራም ቻናል አርማ muniyee — Nuniye🥰 N
የቴሌግራም ቻናል አርማ muniyee — Nuniye🥰
የሰርጥ አድራሻ: @muniyee
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 423
የሰርጥ መግለጫ

Wellcom to my channal
Will gate
✨arif tarkoch
✨astemari melktoch
✨meme
✨pic
Just JOIN comment in box me
@Hayutii

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-19 15:49:57
ይበቃል
198 viewsaya, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 20:42:19
it okay
222 viewsaya, 17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 21:38:49
ተወስኗል!
413 viewsaya, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 11:04:40 ከ ጎንደር የተላከ መልእክት ሙስሊም የሆነ ሁሉ ሼር ያድርግ

@Reyan_meme_and_islamic_post
590 viewsaya, 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 07:19:01
Some friends are really on that family level.
500 viewsaya, edited  04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 21:24:13 Nuniye pinned «ያረሱል ሰላም በርሶ ላይ ይውረድ ሆዴ»
18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 21:19:44 ያረሱል ሰላም በርሶ ላይ ይውረድ ሆዴ
422 viewsaya, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-21 20:35:30 "መልካም #ጓደኛ የበረሀ ጥላ ነው" እንደሚባለው ሁሉ በህይወትህ ውስጥ አንድ ጥሩ ጉዋደኛ ማፍራትህን አትርሳ፡፡
አንተም ጥሩ ጉዋደኛ ሁን፡፡ በተደሰትክ ሰዓት ብቻ ሳይሆን በተጨነክ እና ባዘንክ ሰዓት ጭምር ከጎንህ ሚሆንልህ እውነተኛ ጉዋደኛህ ነውና አጥብቀህ ያዘው፡፡"
639 viewsHayat, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-21 20:35:29
እህቶቼ ሆይ !ትዳር ከመመስረታችሁ በፊት ዒልም ላይ ትኩረት ስጡ። ካገባን በኋላ እንቀራለን እያላችሁ ያላችሁን ክፍት ጊዜ በማይረባና በማይጠቅም ነገር አታሳልፉ። ትዳር ውጭ ሁናችሁ እንደምታስቡት አይደለም ብዙ ሐላፍትና ይጠብቃችኋል።ከማግባትሽ በፊት ለምታስቢው ወንድ ልጅሽና ሴቷ ልጅሽ መልካም እናት መሆን የምትችይው ድንሽን አውቀሽ ተግባራዊ ስታደርጊና ዝግጁ ሁነሽ ስትጠብቂ ነው።እህቴ ሆይ ! የአንች መስተካከልና ድነኛ መሆን ለልጆችሽ መስተካከል ዋነኛው ስበብ ነው ።አንች ድን ሳይኖርሽ በትንሹ እንኳን ቁርኣን ሳትቀሪ ዝም ብለሽ ተቀምጠሽ ሳገባ ባሌ ያስተምረኛል እያልሽ በባዶ መቀመጥ ባዶ ተስፋ ነው የሚሆነውና ዛሬውኑ መማር ጀምሪ።ባለንበት ዘመን ዒልም ማግኛዎች በጣም ቀላል ነው በያዝሽው ስልክ ተጠቅመሽ ማወቅና መማር ትችያለሽ። በዋትሳፕ በቴሌግራም በዩቲዩብ በሌሎችም መገናኛዎች ። ኡሙ ዓኢሻ ተብለሽ ልጅሽን የዓኢሻን ታሪክ እያስተማርሽ ለማሳደግ እውቀት ያስፈልጋል።ኡሙ ዑመር ተብለሽ እውቀት ካለሽ ዑመርን በደንብ ስለ ዑመር ታሪክ በመንገር አንጸሽ ታሳድጊዋለሽ ።
ዑሙ ሙሐመድ ሁነሽ የነብያቶች ሁሉ አለቃ የሆነውን የሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ን ማንነት የምታስተምሪው አንች ስለዚህ ሰው እውቀቱ ሲኖርሽና ስትማሪ ነው ። ስለሆነም እህቴ ሆይ ! ነገ ◎ለምትወልጃቸው ልጆችሽ መልካምና ሷሊህ እናት የልጆችሽ መድረሳ ለመሆን ዛሬን ድንሽን ተማሪ ተግባራዊም አድርጊ። አላህ ሷሊህና የሚያስተምር ባል ይወፍቅሽ !!
◦◦ Ibnu Seid
538 viewsHayat, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-21 20:35:29
#_فـما عمِلت فيـما عَلِمـت..؟!
ባወከው ነገር ምን ሰርተሀል

‏عن أبي الدرداء رضي الله عنه أنه قال :
إن أخْوفُ ما أخافُ إذا وقفتُ على الحِساب أن يُقال : قد علِمت ؛ فما عمِلت فيما علِمت ؟

አቡ ደርዳ رضي الله عنه እንዲህ ይላል

የሚያስፈራው እና የምፈራው ነገር የውመል ቂያማ ሂሳብ ሲደረግ በእርግጥ እውቀት ነበረህ ባወከው ነገር ምን ሰርተሀል

#ምንጭ
[ « الصحيح المسند من أقوال الصحابة
والتابعين » (1/87) ]
370 viewsHayat, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ