Get Mystery Box with random crypto!

Mulu- - -geta (አያ ሙሌ)❤️❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ muligetatesfaya — Mulu- - -geta (አያ ሙሌ)❤️❤️ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muligetatesfaya — Mulu- - -geta (አያ ሙሌ)❤️❤️
የሰርጥ አድራሻ: @muligetatesfaya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 401
የሰርጥ መግለጫ

ቅዱስም ንጉስም

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-10 01:45:05
406 views22:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 01:45:02 #እምወድሸዋ_ኸ ሚ ሥ ዬ ..... !
#እምወድህዋ_ሙ ል ዬ ዋ...... !

⊱────── ──────⊰
ማ ረ ን ፡ አ ስ ተ ም ረ ህ
አ ስ ተ ም ረ ህ ፡ ማ ረ ን

የ ት ም ፡ ተ በ ታ ት ነ ን

እ ን ዳ ን ቀ ር ፡ መ ረ ን
ከ ፃ ድ ቃ ን ፡ ደ ም ረ ን

[ አያ ፡ ሙሌ ]
━━━━━━━━━━━━━
ህዝብህን ከአህዛብ 'ርስትህን ከድርቅ
አንተው እንደመላህ አስማምተህ አስታርቅ
━━━━━━━━━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┈┈◦ ◎ ◎ ◦┈┈

አቤቱ አቤቱ አቤት
አቤቱ አቤቱ አቤት
አቤቱ ሆዝብህን አድን
አቤቱ 'ርስትህን ባርክ
አቤቱ አቤቱ አቤት
አቤቱ አቤቱ አቤት
አቤቱ ህዝብህን አድን
አቤቱ 'ርስትህን ባርክ
────────
የስደትን ዘመን
ያን የመከራ ቀን
ያን የክፉ ግዜ
ያን የጣር ሰቀቀን
አብረን ያሳለፍነው
በፍቅር ተሳስረን
ውለታ 'ንኳን ባይሆን
በፍቅር ሰብስበህ
ፀጋህን አብስረን
ውለታ 'ንኳን ባይሆን
በምህረት ሰብስበህ
ፀጋህን አብስረን
ህዝብህን ከአህዛብ
'ርስትህን ከድርቅ [2]
አንተው እንደመላህ
አስማምተህ አስታርቅ [2]
────────
ሁሉን ላንተ ትተን
ምንም ብንቸገር
ተበደልን ብለን
መቼም አንናገር
የጠና 'ንኳን ገጥሞን
ሸክሙ 'ንኳን ቢያጎብጠን
ይመስገነው ብለን
እናድራለን ቆርጠን
ወደህ ከመረጥከን
ይመስገነው ብለን
እናድራለን ቆርጠን
ወደህ ከመረጥከን
────────
ሀሌ ሃሌሉያ
ሀሌ ለዘልዓለም
ሀሌ ሀሌሉያ
ሀሌ ለዘልዓለም
ለኛ ካንተ በቀር
ማንም ምንም የለም
ለኛ ካንተ በቀር
ማንም ምንም የለም
────────
ማረን አስተምረህ
አስተምረህ ማረን
ማረን አስተምረህ
አስተምረህ ማረን
የትም ተበታትነን
እንዳንቀር መረን
ከፃድቃን ደምረን
የትም ተበታትነን
እንዳንቀር መረን
ከፃድቃን ደምረን
────────
ግለጥልን ጥበብ
አሳየን ራዕይ
በበረዶ ክምር
እንዲሰማን ዋዕይ
በቸር አይንህ እየን
መልስልን ፊትክን
እኛም ልብ ገዝተን
እናፅድቅ ሹመትክን
የትም እንዳንባክን
እኛም ልብ ገዝተን
እናፅድቅ ሹመትክን
የትም እንዳንባክን
────────
ባንችለው ነው እንጂ
አቤት ማለታችን
ባንችለው ነው እንጂ
አቤት ማለታችን
ወዴት እንደርሳለን
ወተን ከቤታችን
ቢፈርስስ ጎጇችን
ቅኔና ቁም ነገር
ያቆሙትን ሀገር
ቅኔና ቁም ነገር
ያቆሙትን ሀገር
ለቁራሽ ተሰዶ
አቶ እንዴት ይቸገር
ወንዝ እንዴት ይሻገር
ለቁራሽ ተሰዶ
ከቶ እንዴት ይቸገር
ወንዝ እንዴት ይሻገር
ውውው ሁሁሁውውው
ውውው ሁሁሁ ውውው

[ አያ ሙሌ ]
━━━━━━━━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┈┈◦◎ ◎◦┈┈

« ሠው ጥንቱኑ ሲፈጠር ቅዱስም
ንጉስም ይሆን ዘንድ ነው »

──⊱ ያ ፡ ቅዱሡም ፡ ንጉሡም !!
ወሎዬው ወሊይ ሊቁ ባለ ቅኔና ፀሀፊ ተውኔት
ሙሉ ጌታ ተስፋዬ [ አያ ሙሌ ]

☞ Mulu- - -geta (አያ ሙሌ)
☞ ጃን ስዩም ሄኖክ[ የሙልዋ ወዳጅ ]
☞ ───⊱ https://t.me/muligetatesfaya

#ሙሉዕጌታ ተስፍየ (አያ ሙሌ ) የልቤ ሰው
! [──] !!
@muligetatesfaya
@muligetatesfaya
@muluhetatesfaya
ⓜⓤⓛⓤⓖⓔⓣⓐ
404 viewsedited  22:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-10 16:27:02
784 views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-10 16:27:00 "ለወደድከው ሞተህ ለጠላኸው ካልኖርክ
እንኳን ልትፈጠር ገናም አልተጀመርክ "

(አያ ሙሌ "ሙሉጌታ ተስፋየ )

ሰው ስንሆን ቅፅበቶች ነን ።
ደስታችን ፣ ሀዘን ሳቅ ጨዋታችን ሁሉ ግዜያዊ ነው ዘላለምን መዝለቅ ሚችለው በጥበብ የተለወሰ ክዋኔና ከያኒ ብቻ ነው ። ከነዛ መሀል አንዱ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ (አያ ሙሌ) ነው ። በዘመን ጉያ በነበረበት ጊዜ እሱነቱ ሳይገለጥ ወይ ግልጡን በዋሹ ዘመኔወች ታጅቦ ትላንቱን ቢያንቀላፋም ዘመን ቆጥሮ ከያኒውን በዚህ ወቅት የማያነሳ ፣ የማያወድስ ብዕርና ፀሀፊ የለም ። ትላንትን ሲያንቀላፋ ትቶ ከሄዳቸው ክንውኖቹ በተጨማሪ

" እንደሰው እስኪያልፍለት እንደምንም አስታውሱት

እንግዲህ ልጄን አደራ ሌላው ቢቀር ፊት አትንሱት
. .. .. "አደራ ልጄን . . . "

ተብሎ የተዜመለትን የአብራኩን ክፋይ ሸህ አብዱን (ዳንኤል ሙሉጌታን )
አደራ ትቶልን ሄዷል ነበር ። ታዲያ ይሄ ክፋዩ አደራን በዘነጋ ትውልድ በራሱ ትላንት ያለታዛቢ በዘመን አሮንቃ ሲላወስ ቢቆይም ዛሬ ላይ ከብዙ ውጣ ውረድ በሗላ በሊቀ ጠበብቱ አባቱ ሙሉጌታ ተስፋየ(አያ ሙሌ) ስም መሀል የጁ (ወልዲያ ላይ ) በቅርቡ የመፀሀፍ መሸጫና ማከራያ ስፍራ ሊመሰርት ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል ።

"አወይ እኔ መገን አወይ እኔ መገን
መላና ባላውን አጣነው ፈልገን

እንዲህ እሩቅ ነው ወይ አጥቢያና ወጋገን
ይቸግራል ለካስ ሀገር ይዞ ወገን

* ና መገና . . . መገና . . . መገና . . .*

በሚለው ባባቱ ትዝብት ውስጥ እንዳንወድቅ ዘንዳ ሁላችንም በምንችለው ሁሉ ሸህ አብዱን እናግዘው ዘንድ ከወዲሁ "አደራ . . . " ችንን እንውውጣ እንላለን ።

በመሆኑም ደሴና አካባቢዋ የምትገኙ ይህን መልካም ተግባር መደገፍ ምትፈልጉ ሁሉ ከዛሬው እለት አንስቶ የቻላችሁትን ያክል መጥሀፍ አልያም መሸመቻይቱን (ደሴ ከመርሆ ግቢ ቁልቁል ወደ መነሀሪያ በሚወስደው መንገድ ከቤተሰብ መምሪያ አደባባይ ሆናችሁ #ለሜሪ ጀማል በ09 23 75 13 54 ብላችሁ ብትደውሉ ስትበር መታ ትቀበላለች ።


አልያም...
መምጣት ለማትችሉት (ከደሴ ውጭ ላላችሁ) ደሞ
በ ስልክ ቁጥር 09 09 06 83 60 (መዲና ታደሰ)
09 53 81 20 20 (ሰለሀዲን አሊ )
09 85 15 78 78 (ቀልብ አልባው (አዩብ)

ብላችሁ ብትደውሉልን ያላችሁበት ድረስ ዘልቀን እንቀበላችኋለን ። በመልካም ተግባር ያያሙሌን ነፍስ እንዘክር ።
770 views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 12:42:15
657 views09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 07:57:14
#ቅዳሚት_ትአጂቢኛለሽ !
734 views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-18 08:35:05
780 views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 12:32:47

666 views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 08:14:32 https://www.facebook.com/100020478791699/posts/899941430698475/
622 views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 06:25:06 #እምወዲሽዋ_ቅዳሜዋ !
#እምወዲህዋ_ሙልዋ..... !
.
..
...

እንዴት ይከብዳል - ስጦታ ለሷ ...
ከየት ይገጥማል እንዲህ ያል እክል ፤
ምንስ ቢሰጧት እጇን ላያክል ።
.
ምንድነው ጣ'ሙ ...
ለወርቅዬዋ ወርቅ ማበርከት
ለውቅያኖሷ ውሓ መሸለም ፤
የለም ።
.
ደ'ሞ ኣንዳንዴ ውስጠ መንፈሴ ልብና ነፍሴን
ሊሰጥሽ ይሻል ፤
እሱ'ንኳን ኣለሽ ከ'ኔም የሚሻል !
.
ኹሉን ተዪ'ስቲ
እቺን መስታዬት ገዛኹልሻ እገዛው ቢያንሰኝ ፤
ፊትሽን ስታይ ልብሽ በመላ እንዲያስታውሰኝ ።
.
|| ከ - Rumi በጣም ነፃ ትርጉም ! ||
.
Painting : Muhammed


ቅዳሚት_ት_አ_ጂ_ቢ_ኛ_ለ_ሽ !
@muligetatesfaya
@mulihetatesfaya
@mulugetatesfaya
ⓊⓁⓊⒼⒺⓉⒶ
683 views03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ