Get Mystery Box with random crypto!

የ 'ህይወት' ህጎች •••••••••••••••••••••••••••••• ከመናገርህ በፊት ☞ | ሙሀመድዬዬዬ🤩😘😍🤩

የ "ህይወት" ህጎች

••••••••••••••••••••••••••••••

ከመናገርህ በፊት ☞ አስብ

ከመፈረምህ በፊት ☞ አንብብ

ከማስተማርህ በፊት ☞ ተማር

ከመምከርህ በፊት ☞ ተግብር

ከመቁረጥህ በፊት ☞ ለካ

ከማጉደልህ በፊት ☞ ተካ

ከመዋጥህ በፊት ☞ አላምጥ

ከመገንዘብህ በፊት ☞ አድምጥ

ከማመንህ በፊት ☞ አረጋግጥ

ከመረከብህ በፊት ☞ ቁጠር

ከመወሰንህ በፊት ☞ መርምር

ከመስራትህ በፊት ☞ አቅድ

ከመተኮስህ በፊት ☞ አልም

ከመተቸትህ በፊት ☞ አጣራ

ከመብላትህ በፊት ☞ ስራ

ከመሞትህ በፊት ☞ ነሰሃ ግባ

ከመሄድህ በፊት ☞ተስፋ ሰንቅ

ስትወያይ----☞ ሁን አስተዋይ

ስትናደድ---- ☞ ቶሎ ብረድ

ስትናገር---- ☞ በቁምነገር

ስትቸገር---- ☞ መላ ፍጠር

ስትቀመጥ---- ☞ ቦታ ምረጥ

ስትወስን---- ☞ ቆራጥ ሁን !!