ምላስህን ጠብቀው ============ ስማኝማ የውመልቂያማ ለእናትህና ለአባትህ እንኳን አንዲት አጅር መስጠት አትፈልግም፣ ነገር ግን ዱንያ ላይ በነበርክበት ጊዜ ላማሃቸው ሰወች ወደህ ሳይሆን በግድህ እንድትሰጥ ትደረጋለህ»። ብልህ ከሆንክ ምላስህን ጠብቅ ┄┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄┄ አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጣቹ ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች -ቂሷዎች እና ሀዲሶች -ግጥሞች እና የመንዙማ PDF -አዲስም ሆነ የቆዩ መንዙማዎችን -የሀድራ ቅጂዎች - የመንዙማ ፁሁፎች በፎቶ ለፕሮፉይል የሚሆኑ https://t.me/muhmedeye 490 viewsምኞትህ ያለህን ፀጋ አንዳያስረሳህ ፍራ እሱን እያሰብክ አመስጋኝ ሁን ....? , edited 03:26