Get Mystery Box with random crypto!

Muhammed Computer Technology (MCT)

የሰርጥ አድራሻ: @muhammedcomputertechnology
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.79K
የሰርጥ መግለጫ

#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ
አስተያየት ካላችሁ @ma1000me ልታገኙኝ ትችላላችሁ
በተጨማሪም የ YouTube ቻናል 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ጥሩ ቪዲዮችን ማግኘት ይችላሉ!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-10 18:15:06 Telegram hack
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level

ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode

2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።

ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።

በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።

ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።

የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።

ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።

የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።

በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!

የ YouTube ቻናል ሊንክ
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
8.4K viewsedited  15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 15:23:05
Hp elitebook 840 g2
Processor - intel core i5
Generation - 5th
hardisk - 500gb hdd
8gb  ram
14 inch t
intel hd
openbox 
hd screen
keyboard back light
Battery - 4 hours and above
  Price- 22,000 birr fixed

0912254100

አድራሻ: Megenagna Bethlehem plaza 2nd floor 215b ቤል computer
6.2K views12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-09 11:42:47
#ታላቅ_የምስራች_ለክቡራን_ደንበኞቻችን
=================
ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቲክኖሎጂ መጪውን #የፋሲካ_በዓል ምክንያት በማድረግ  ለክቡራን ደንበኞቹ እስከ 80% ቅናሽ ማድረጉን ስንገልፅ በደስታ ነው።
80% ቅናሽ
የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር ብልሽት ለሚያጋጥማቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች 80% ቅናሽ
. 35% ቅናሽ
በተጠቀሱት ቀናት ለስልጠና ሲመዘገቡ ደግሞ  ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ በ35% ቀንሰናል
. 30% ቅናሽ
እንዲሁም አዲስ ቤት ለሚገነቡ ከታች በተጠቀሱት ቀናት የኤሌክትሪክ ስራውን ለማሰራት ከድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ  ጋር ውል ለሚወስዱ ጥራቱን ከጠበቀ አገልግሎት ጋር በ 30% ቅናሽ አድርገናል።
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን  #ሰኞ፣ #ረቡዕና #አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00  ለ 2 ወር ያህል የሚሰጠውን ስልጠና መሰልጠን የምትፈልጉ ረቡዕ 3:00 ላይ በመገኜት ስልጠናችሁን መጀመር እንደምትችሉ እየገለፅን #ቅዳሜና #እሁድ እንዲሁም በማታው መርሃ ግብር  መሰልጠን የምትፈልጉ ደግሞ የልዩ ቅናሹ ግዜ የሚጠናቀቀው ግንቦት 06/2016ዓ.ም ስለሆነ እስከዛ ተመዝግባችሁ የቅናሹ ተጠቃሚ መሆን እንደምትችሉ ማሳሰብ እንወዳለን። 
#አድራሻ፦ #ቦሌ_ሚካኤል_ከቅዱስ_ሚካኤል_ቤተክርስቲያን_ፊትለፊት_ቀለበት_መንገዱን_ተሻግሮ  በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ

#ለተጨማሪ_መረጃ

#ለቲክቶክ:-
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
#ለቴሌግራም
https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg
#ለዩቱብ፦



0118644716
0911585854
6.3K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 17:19:02 Best websites for games softwares

PC GAMES
http://oceanofgames.com/
http://www.ovagames.com/
http://fitgirl-repacks.site/
http://skidrowgamez.net/
http://full-pcgames.com/
http://www.xfullgames.com/
http://www.newgamesbox.com/
http://www.y8.com/
7.4K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 12:20:41 ምርጥ ዌብሳይት ሰርተን ወደ ስራ አስገብተናል!
የ Amen Electrical Technology ዌብሳይት ( www.amenelec.com ) በማበልጸግ ወደ ስራ በማስገባቴ ደስ ብሎኛል። በተጨማሪም የዌብሳይቱን አፕ በማዘጋጀት ለተጠቃሚዎች ቀላል እንዲሆን በማሰብ አፑን ስልካችሁ ላይ በመጫን በቀላሉ ስለአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ትክክለኛ መረጃን ማግኝት ይችላሉ!
ዌብሳይ ማሰራት የምትፈልጉ በ 0929273364 በመደወል ማሰራት ይችላሉ።
የግል
ለነባር ቢዝነሶች
አዲስ ለመጀመር ለታሰቡ ቢዝነሶች
ጅምላ አከፋፋይ
የማሽነሪ ሽያጭ
የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ
የኮንስትራክሽን እቃዎች
የድለላ ስራዎች
የሆቴሎች
ለመንግስትና ለግል ኮሌጆች
በተጨማሪም እርስዎ በሚያስፈልግዎ መስክ
በተመጣጣኝ ዋጋ ስለምንሰራ በታላቅ ደስታ ነው። እርሶም እራዎን ቀልጣፋና ዘመናዊ ያድርጉ!

ለማንኛውም የዲጅታል ስራ እናማክራለን!

Muhammed Computer Technology(MCT)
ቴሌግራም አድራሽ @ma1000me
0929273364
#MCT
7.7K viewsedited  09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 18:31:26
በ 14,999 birr ምርጥ ላፕቶፕ
ይደውሉልን @ 0973424250
HP Laptop - አያምልጥዎ
Intel Pentium, up to 2.7 GHz Speed
Ram : 4GB
Storage: 128GB SSD
Screen Size: 13.3 inches,  360 degrees rotating Touch Screen
Battery: 6+ hrs
Weight: 1.3 kg
Camera : 2 Camera Support


ሁለት እና ከዛ በላይ ለሚገዙ ልዮ ቅናሽ እናደርጋለን

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

  ማንኛውንም አይነት Laptop ከኛ ሲገዙ

1. Laptop Bag በነፃ ስጦታ
2. Earphone or Mouse or 16GB Flash or Screen Cleaner በነፃ ስጦታ
3. የወደዱት ላኘቶኘ Sticker በነፃ and
4. በነፃ ማንኛውም Software ማስጫን ይቻላል ::

እናመሰግናለን

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegram
https://t.me/ethicomputer


Facebook Page
https://www.facebook.com/DesireallnOneStore/

ለአጭር መልዕእክት በዚህ ያናግሩን @iDesireComputerBole
7.0K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 11:10:03
ምርጥ ላፕቶፕ በ16,000 ብር ብቻ
#budget laptop
Brand : hp X360
touch screen convertible
cpu intel inside Quad-core processor 6th generation
ram 4GB 𝗗𝗗𝗥4
storage 128GB upgradable
graphics Intel hd graphics
window 10 pro
battery : 5hr

Price 16,000
0912254100
አድራሻ: - Megenagna Bethlehem plaza 2nd floor ቤል computer
8.8K views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 16:54:16 ንግድ ላይ ተሰማርተዋል? ለመሰማራትስ አስበዋል?
በአሁኑ ሰአት ሁሉም ነገር አሰራራችን በሙሉ ዲጅታላይዝ እየሆነ መጥቷል። ማንም ሰው የአንድን ድርጅት መረጃ በአካል ሳይሆን በዲጅታል ቴክኖሎጅዎች አማካኝነት ነው መረጃን ማግኘት የግድ እየሆነ መጥቷል። የአንድን ድርጅት ምርትና አገልግሎት መረጃን ማግኘት በዲጅታል ቴክኖሎጅዎች እየሆነ መጥቷል። መሸጥና መግዛት በኢንተርኔት አማካኝነት እየሆነ መጥቷል ለዚህም እርስዎ ማንኛውንም የሽያጭና የግዥ ስርአትዎን በ E-Commerce ዌብሳይት አማካኝነት መሸጥ መለወጥና በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ተደራሽ መሆን ይጠበቅብዎታል። እርስዎን በዲጅታል አለም ታዋቂ መሆን ይጠበቅብዎታል።
ስለሆነም ይደውሉ! 0929273364
ለነባር ቢዝነሶች
አዲስ ለመጀመር ለታሰቡ ቢዝነሶች
ጅምላ አከፋፋይ
የማሽነሪ ሽያጭ
የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ
የኮንስትራክሽን እቃዎች
የድለላ ስራዎች
የሆቴሎች
ለመንግስትና ለግል ኮሌጆች
በተጨማሪም እርስዎ በሚያስፈልግዎ መስክ
በተመጣጣኝ ዋጋ ስለምንሰራ በታላቅ ደስታ ነው። እርሶም እራዎን ቀልጣፋና ዘመናዊ ያድርጉ!

ለማንኛውም የዲጅታል ስራ እናማክራለን!

Muhammed Computer Technology(MCT)
ቴሌግራም አድራሽ @ma1000me
0929273364
8.9K viewsedited  13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 11:20:51 ‍ ‍ #በኢ_ሜይል አካውንቶች ላይ የሚቃጡ የመረጃ ጥቃቶች ምን ዓይነት ናቸው?

#እንዴትስ_መከላከል_እንችላለን ?

ፊሺንግ #Phishing አንዱ የሳይበር ጥቃት ዓይነት ሲሆን የኢ-ሜይል አድራሻችንን መሠረት በማድረግ ለሚፈፀም የጥቃት ዓይነት የተሰጠ ሙያዊ ቃል ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃት ወንጀለኞች ግላዊ የሆኑ መረጃዎቻችንን ለመስረቅ ወይም ላልተገባ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው፡፡

ለምሣሌ የባንክ የሒሳብ ቁጥራችንን ወይም የይለፍ-ቃሎቻችንን ለመመንተፍ በኢ-ሜይል አድራሻችን የሚላኩ የማደናገሪያ መልዕክቶች ናቸው፡፡

በኢ-ሜይል አድራሻ የሚላኩ የፊሺንግ መልዕክቶች ለተጠቃሚዎች እውነተኛ የሚመስሉ፤ ተጠቃሚውን ከተለያየ ዓይነት የጥቃት ሥጋት ለመጠበቅ ወይም ለመርዳት እንደሆነ የሚገልፁ እና አንዳንድ ጊዜም ተጠቃሚዎች ሎተሪ ወይም ነጻ የትምህርት ዕድል አሸናፊ እንደሆኑ የሚያበስሩ በመምሰል የማታለል ዓላማ ያላቸው ይዘቶች ናቸው

የመረጃ መንታፊዎቹ ያዘጋጁትን አገናኝ #Link ተጠቃሚዎች እንዲከፍቱ በማግባባት እውነተኛ የዕድሉ አሸናፊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በሚመስል አግባብ አካውንታቸውን እና ምስጢራዊ የይለፍ-ቃል እንዲያስገቡ በመጠየቅ ጥቃት ለማድረስ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ዋና ዓላማ የግለሰቦችን የባንክ ቁጥር ለመመንተፍ ወይም ግላዊ መረጃዎችን ለሌሎች አሳልፎ ለመሸጥ በማቀድ የሚፈጸም ህገ-ወጥ ተግባር ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃትን ለመከላከል ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች

የርዕሰ ጉዳዩ ትክክለኛነት መረጋገጥ /Subject Line and Tone/
#አብዛኛውን ጊዜ ከምንጠቀምባቸው ባንኮች ወይም የፋይናንስ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ የፊሺንግ መዝባሪዎች መልዕክቶች በኢ-ሜይል አድራሻዎቻችን ተልከው እናገኛለን፡፡

በዚህ ወቅት መልዕክቶቹን ከመክፈታችን በፊት ትክክለኛ አድራሻ መሆኑን ወደ ባንኮቹ ወይም ፋይናንስ ተቋማቱ በመደወል ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አንዳንድ የመልዕክት አድራሻዎች የትክክለኞቹን የፋይናንስ ተቋማት ስያሜ በተወሰነ ፊደል ለውጥ በማድረግ በቀላሉ ለማታለል የሚሞክሩ ናቸው፡፡

አባሪ /Attachments/
#የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ኢ-ሜይል አካውንታችንን ለመስረቅ የኛን ትኩረት የሚስቡ አባሪ ፋይሎችን የሚልኩልን ሲሆን ፋይሎቹን በምንከፍታቸው ጊዜ የተላኩልን መልዕክቶች ለህገወጥ ተግባር ሆን ተብለው የተሰሩ ማጥመጃዎች በመሆናቸው ኮምፒውተራችንን ለጉዳት ያጋልጣሉ፡፡ በመሆኑም ሁሉም አባሪዎች ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ብሎ ማሰብ ተገቢ አለመሆኑንና የሚላክልንን መልዕክት ከምናውቀው ትክክለኛ አካል የተላከ መሆኑን መረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡

አገናኝ /Link/
#ሁልጊዜም በኢ-ሜይል ለሚላኩ አገናኞችን በምንከፍትበት ወቅት ተገቢውን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡ የተላኩልን ሊንኮች ትክክለኝነታቸውን ለማረጋገጥ ሊንኩን በቀጥታ በድረ-ገጽ ላይ በመተየብ እውነተኛ መሆኑን ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡ አንዳንድ የፊሺንግ ሊንኮች “Click here”፣ “Preview document” ወይም “Sign In” የሚሉ እንድንከፍት የሚጋብዙ ቃላትን ይጠቀማሉ፡፡

ስልክ ቁጥሮች /Phone Numbers/
#በኢ_ሜይል የሚላኩ የማረጋገጫ ስልክ ቁጥሮችን መጠራጠር ተገቢ ነው፡፡ የተላከልን ስልክ ቁጥሩ ትክክለኛነቱን ከባንክ ደብተር ላይ ከሚገኝ አድራሻ በመውሰድ ደውለን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አለ በለዚያ በኢ-ሜይል የቀረበልንን መልዕክት በኢ-ሜይል አድራሻችን በተላከ ስልክ ቁጥር ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ከደወልን አጥፊዎች አስቀድመው ያዘጋጁት ቁጥር ከሆነ በሚፈልጉት መንገድ መረጃ በመስጠት ለጥቃት ልንጋለጥ ስለምንችል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡
═══════════════
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
8.2K views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 17:32:48 ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ አስፈላጊ ነገሮች
1. ምን ሊሰሩበት አስበዋል?
ብዙ ሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል
ጌም ሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን
ይመልከቱ
ለቪዲዮ ቅንብር (editing or software Engineering) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም high definition (HD) ስክሪን
መኖሩን ያረጋግጡ
2 አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ ( brand new ) ነው
ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው
ገብቶ የተሰራ (Refurbished ) መሆኑን ያረጋግጡ
3. የስክሪን ወይም የዲስፕለይ መጠን: ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን መጠን ይምረጡ
(13.3” ,15.6”,17.3”)
4. የላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በጥልቀት ይመርምሩ
ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5,
core i7 or AMD and others)
ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB , 8G and above)
ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above)
ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ ( re-writable )
5. ባትሪ ይህ በጣም ወሳኝ ነው ። ሊደራደሩበት
አይገባም! ቢያንስ 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው
6. የሚፈልጉት ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይምረጡ:
ማክሮሶት ዊንዶውስ (windows 7, windows
8,windows10, windows11) , mac, Ubuntu,Linux ወዘተ
ዊንዶውስ 10 ወይም windows 11 ቢመርጡ ይመከራል!
ወደ ቴሌግራም ቻናሌ ይግቡ!

https://t.me/MuhammedComputerTechnology
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
8.8K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ