Get Mystery Box with random crypto!

At@Ethiopia keldoch

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudmeya — At@Ethiopia keldoch A
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudmeya — At@Ethiopia keldoch
የሰርጥ አድራሻ: @mudmeya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172
የሰርጥ መግለጫ

ወይ ጉድ የ አርቲስቶችን ቅሌት ለማየት jon ብቻ 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
@Afi

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-15 21:52:43 “ለሴት ልጅ ያለህን ፍቅር ባገኘኸዉ አጋጣሚ ሁሉ ግለፅላት። ምን ያህል እንደምትወዳት በየቀኑ ንገራት። ሁል ጊዜ እወድሻለሁ በላት” ስለው....

“ማለት አንድ ጊዜ ከነገርኳት ምናምን ትረሳዋለች እንዴ??
63 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:52:43 ኧረ ስንት አይነት ሰው አለ ...
አንዱ ደውሎ ብር አበድረኝ ሲለኝ ኧረ ለራሴም የለኝም እለዋለው... ምን ቢለኝ ጥሩ ነው

በቃ ዛሬ ከራሴ ለጠቀም እና ሲኖርህ ትሰጠኛለህ
58 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:52:43 የእሱባለው ዘፈን የተሰረቀ ነው ይለኛል እንዴ...


ኮንዶሚኒየም የሚሰረቅበት ሀገር ላይ ሆነን የዘፈን መሰረቅ ምን ይገርማል
51 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:52:43 ጠዋት ቆሎ ማታ ደግሞ ቦቆሎ
48 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:52:43 ክርክር የሚወደው ካድሬው ጀለስ "አዳነች አበቤ ማለት የኢትዮጵያ እናት ማለት ናት" ሲል አንዱ ምን አለ...

ካላጠባችን አናምንም
46 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:52:43 በ Biotechnology ሁለተኛ ድግሪህን ይዘህ አምስተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ የምታስተምረው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው
41 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:52:42 የሙድ እንያዝ ተከታታዮች ሴቶች ይበልጣሉ ወንዶች...? ከስር ይምረጡ #ሴቶች #ወንዶች
38 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:52:42 ምሽት ላይ ወተት መጠጣት ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ይረዳል። ተጨማሪ ምክሮችን ለማግኘት 85** ላይ #Ok ብለው ይላኩ
37 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:52:42 ስኬት በአንድ ጀንበር የሚከሰት ነገር አይደለም ስኬት የብዙ ቀናት ልፋትና ጥረት ውጤት ነው !
37 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:52:42 ዛሬ አንዷ እንደተጠቀለለችው ስጦታ ራሱ አይጠቀለልም ምንታርግ ብርዱ እኮ ነው
35 viewsAfi, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ