Get Mystery Box with random crypto!

ቀናቶች ሰው ቢሆኑ ስማቸው ሊሆን የሚችለው…… ሰኞ → አስጨናቂ ማክሰኞ → ቻላቸው እሮብ → | At@Ethiopia keldoch

ቀናቶች ሰው ቢሆኑ ስማቸው ሊሆን የሚችለው……

ሰኞ → አስጨናቂ

ማክሰኞ → ቻላቸው

እሮብ → ይታገሱ

ሐሙስ → ተስፋዬ

አርብ → በረከት ቢሆነኝ

ቅዳሜ → ማን ጠግቦሽ

እሁድ → ማን ያዘዋል እንደሻው