Get Mystery Box with random crypto!

ሙዳችን ነው

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudachenew2021 — ሙዳችን ነው
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudachenew2021 — ሙዳችን ነው
የሰርጥ አድራሻ: @mudachenew2021
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 409
የሰርጥ መግለጫ

SUBSCRIBE TO MY YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/c/maikotube
ፀረ ነጋ ቡድን🗣🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-11 12:23:43 አንዱ ጀለሴ ከቴሌ ሰራተኛ ጋር አድሮ ጠዋት ተነስቶ ምን ቢላት ጥሩ ነው
.
.
.
የማለዳ ጥቅል ስጪኝ
JOIN: @Mudachenew2021
134 viewsMaiko, 09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 20:19:11 ሌባ ገብቶ ቤት ቲቪ ሊሰርቅ እንደሚሰራ ቼክ ሊያረግ ከፈተው
አቢይ እየተናገረ ነበር ፈዞ ሲያዳምጥ ተያዘ Join: @mudachenew2021
238 viewsMaiko, edited  17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 17:56:50 ፈጣሪ ለካ መኪና ያልሰጠኝ በነዳጅ ሰልፍ እንዳልጉላላ ብሎ ነው Join: @mudachenew2021
248 viewsMaiko, edited  14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 20:01:01 አዲስ ቪዲዮ ተለቋል Enjoy



557 viewsMaiko, edited  17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 19:43:06 2 ሰዓት ላይ አዲስ ቪዲዮ ይለቀቃል
282 viewsMaiko, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 19:01:58 Age 8
#I_want_to_be_a_doctor

Age 11
#I_want_to_be_a_teacher

Age 14
#I_want_to_be_a_engineer

Age 17
#Follow_me_on_tik_tok_for_more videos



Join : @mudachenew2021
483 viewsMaiko, 16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 18:59:19 ማኪያቶ እንጠጣ ብላ ወስዳኝ እኮ ነዉ ጥብስ ያዘዘችብኝ በኔ የደረሰዉ በዘራችሁም አይድረስ

Join: @mudachenew2021
294 viewsMaiko, 15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 18:48:32 የርቀት ተምሮ የተመረቀ ዶክተር ጋር ሄጄ ጠዋት ጠዋት ስነሳ ያመኛል ስለው
.
.
#ዶክተሩ:_ከሰአት ተነስ

Join: @mudachenew2021
660 viewsMaiko, edited  15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 21:40:34 ት : ትንቀዠቀዥና ትገባለህ
ዳ : ዳግም ላይመለስ ጨጓራህ ይላጣል
ር : ርርርርር እያልክ ትኖራለህ

@mudachenew2021
767 viewsMaiko, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 19:43:52 me as a motivator..

bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል

Join: @mudachenew2021
815 viewsMaiko, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ