Get Mystery Box with random crypto!

🌸 የሙስሊም ሴቶች ትምህርት ቤት🌸

የቴሌግራም ቻናል አርማ moslmzd — 🌸 የሙስሊም ሴቶች ትምህርት ቤት🌸
የቴሌግራም ቻናል አርማ moslmzd — 🌸 የሙስሊም ሴቶች ትምህርት ቤት🌸
የሰርጥ አድራሻ: @moslmzd
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 387
የሰርጥ መግለጫ

الْعـــــِلــــْمُ قَــــــبْلَ الْقَــــــوْلِ وَالْعَمَلِ
እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማል!!!

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-12 12:02:05
https://t.me/moslmzd
95 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 12:01:10
94 views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 12:01:07
92 views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:25:05 عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
115 views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 23:27:58 የኢድ ተክቢራ

https://t.me/furqan_school
150 views20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:32:03 «የዙል‐ሒጃ ዐስርቱ ቀናት ከሌሎች ቀናት የተለዩበት ሚስጥር፤ ዋናዎቹ የዒባዳ ዘርፎችን አካተው በመያዛቸው ነው።
እነሱም፦ ሶላት፣ ጾም፣ ሶደቃ እና ሐጅ ናቸው። በሌሎች ጊዜያት ይህ ሊሳካ አይችልም።»


https://t.me/sultan_54
257 viewsedited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:29:27 ሓጃዎቻችን እንዲሳኩ...

ነቢያችን ላይ ሰለዋት ማብዛት ሓጃን (ጉዳይን) እንደሚያሳካ፣ ወንጀልን እንደሚያራግፍ ቲርሚዚይ በዘገቡት ሐዲሥ ተነግሯል።
ጊዜው የግልም የጋራም (የዲንም የዱኒያም) ሓጃ የበዛባት ሆኗልና
ለሱናውም ለጉዳዩም ስንል ነቢያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.

ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem
250 viewsedited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 12:26:58
280 views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 09:07:29
366 views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 09:06:27 ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አልዑሠይሚን እንዲህ ይላሉ:-

የሰው ልጅ ሩሁ በሰውነቱ እስካለች ድረስ ለፊትና የተጋለጠ ነው!

ስለዚህ ራሴንም ሆነ እናንተን አደራ የምለው፦
ሁሌም አላህ ፅናት ይሰጠን ዘንድ መማፀንን ነው።
322 views06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ