Get Mystery Box with random crypto!

MISSIONARIES OF CHRIST

የቴሌግራም ቻናል አርማ mojcn — MISSIONARIES OF CHRIST M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mojcn — MISSIONARIES OF CHRIST
የሰርጥ አድራሻ: @mojcn
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 212
የሰርጥ መግለጫ

ይህ channel ወንጌልን ምንሰብክበት እንድሁም ወንጌልን እንድንሰብክ የምያነቃቁ የተለያዩ ትምህርቶችንና ለወንጌል ተልዕኮ የሚያነሳሱ መዝሙሮችን ምናገኝበት ነው።
“ወንጌልን መስበኬ አያስመካኝም፤ የምሰብከው ግዴታዬ ስለ ሆነ ነው፤ ወንጌልን ባልሰብክ ግን ወዮልኝ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥16 (አዲሱ መ.ት)
አስተያየት ወይም ጥያቄ
እዝህ➡️ @moJcn2013feedback ያስቀምጡ

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-20 22:46:02
ወንገላችን ገና ድል ያደርጋል!!!! JOIN US ON @MOJCN MISSIONARIES OF CHRIST
218 viewsedited  19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 22:33:23
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ ሰነፎች ግን ጥበብንና_____ ይንቃሉ
Anonymous Quiz
0%
ሀ,ምክርን
22%
ለ,ማስተዋልን
67%
ሐ,ተግሣጽን
11%
መ,እውቀትን
18 voters154 views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 22:33:23
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስለ ዘሪው ምሳሌ ሲያስረዳቸው በጭንጫ ላይ የተዘራው ቃል ላይ መሰረት ያደረገው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
64%
ሀ,ቃሉን የሚሠማ ግን ስር የሌላቸው
29%
ለ,ቃሉን የሚሰማ ግን ፍሬ የማያፈራ
0%
ሐ,ቃሉን የሚሠማና ብዙ ፍሬ የሚያፈራ
7%
መ,መልስ አልተሰጠም
14 voters143 views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 22:31:41
#የማለዳ_ቃል

“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።”
— ገላትያ 2፥16

“Knowing that a man is not justified by the works of the law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ, that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the law: for by the works of the law shall no flesh be justified.”
— Galatians 2፥16

መልካም ቀን!

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @MOJCN
SHARE | MISSIONARIEES OF CHRIST
157 viewsedited  19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 18:19:15 Username


@Ketbereyu
@AmeH2Y
@Mewlayee
@Fiidake
@Yenebineg
@umuroohan
@hanutiiiiiiiii
@Eumiye
@Lolaati
@Alhamdulilahahh
@ezuselam
@Reyhann115
@Ukkmi
@Aabdulrazak
122 viewsedited  15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 18:17:19 ከላይ የለቀቅነውን ፅሁፍ ምናጋራው ከታች ላሉ ወንድሞችና እህቶች ነው።
ቢያንስ ለ2 ሰው ያጋሩ
96 views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 18:15:32

ውዱ ምወድህ/ሽ ወንድሜ/እህቴ እንደምን ነህ/ሽ። ሁሉ ሰላም ነው?
እኔ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን። እንደምታወቀው የሰው ልጅ ሁሉ የምድር ኑሮ የተገደበ ነው ቢበዛ 80 ስያልፍ 100 ነዉ። ስለዝህ ለሰው ይሄ አለም ሚፈርስ ጊዜያዊ ድንኳን ነው። ግን በጊዜያዊ ድንኳን ወይም ምድር ላይ የምንወስነው ውሳኔና የምንሄደው መንገድ መድረሻችንን ይወስናል።

“ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥1

ዮሐንስ 14
¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
— ዮሐንስ 3፥16
ኢየሱስ የእርሱ ለሆኑት መኖርያ አዘገጅአል። በኢየሱስ ካመንክ/ሽ አትጠፍም ይልቁኑ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ/ሽ!

ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘለዓለማዊዉ ሞት ያድናል
ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርገህ/ሽ በመቀበል የዘላለምን ሕይወት እንድታገኝ አጥብቄ እነግርሃለሁ/ሻለሁ!!
ኢየሱስ ይወድሃል/ሻል
218 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 18:15:00
ከታች ያለው ጽሑፍ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገው ላልተቀበሉ የሚላክ ነው።
“....የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን..።”
— ነሀምያ 2፥20
80 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ