Get Mystery Box with random crypto!

#ማሸነፊያችንን__እንወቀው ▬▬▬▬▬▬▬▬ #የምድራችን ትልቁና ተወዳዳሪ የሌለው ማሸነፊያ መሳሪያ | Moha Mossen መሐመድ ሐሰን

#ማሸነፊያችንን__እንወቀው
▬▬▬▬▬▬▬▬
#የምድራችን ትልቁና ተወዳዳሪ የሌለው ማሸነፊያ መሳሪያ ተስፋ ይባላል። "Remember that hope is a powerful weapon even when all else is lost" እንዳሉት ኔልሰን ማንዴላ።
ለዛ ነው ዛሬ የገጠመን ዋነኛው ጦርነት የምላስና ተስፋችንን የማስጣል የሆነው። ይህንን በደምብ እናስተውል። እናም የጨበጥነውን ሀብትና ማሸነፊያ አንጣል።ሁሉንም ነገር ብታጪና ባይኖርሽ እንኳን፣ ተወዳዳሪ አልባውን ማሸነፊያሽ ግን አታስነኪ። እወቂው። እወቂበት!
ተስፋን ካልሰጠን ተስፋን ግን አንንጠቅ።
#ኢትዮጵያዊነትአሸናፊነት
#EthiopiaPrevails