Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ልምራ ባይ ነው አሉ ... እናም ጎረቤቶቹን ከየቤታቸው እያንኳኳ ጠርቶ ሁሉንም ሰዎች ሜዳ ላ | Moha Mossen መሐመድ ሐሰን

አንድ ልምራ ባይ ነው አሉ ... እናም ጎረቤቶቹን ከየቤታቸው እያንኳኳ ጠርቶ ሁሉንም ሰዎች ሜዳ ላይ ሰበሰባቸው። ከሰበሰበ በኋላ "በሉ አሁን እያንዳንዳችሁ እጅ እያወጣችሁ የተሰበሰብንበትን ዓላማ" ንገሩኝ’’ አለ አሉ። ይህ ልምራ ባይ ሕወሓትን ያስታውሰኛል።
.
.
አሁንም ሂዊ ወጣቱን ከያለበት አሳዳ፣ አሰልጥናና አስታጥቃ ... ተንኩሳ ከተኮሰች በኋላ የቀሩትን ሰብስባ: "በሉ እንግዲህ አሁን ክላሻችሁን እያወጣችሁ ለምን እንደምንዋጋ ንገሩኝ" የምትል የምድራችን ጉድ ናት።
.
.
የህወሐት ዓላማ ምን እንደነበር፣ ለማንና ለምን እንደሚታገል የሚያስረዳኝ ከተገኘ የጠየቀኝን ሁሉ በወሮታነት አቀርባለሁ።