Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ትሕትና ☞ በሌሎች ላይ መፍረድ የአንድ ሰው የእብሪት ውጤት ነው ፡፡ ትሑት ሰው ግን ሁሉንም | ምክረ አበው እና ሌሎችም💒💒💒

ስለ ትሕትና
☞ በሌሎች ላይ መፍረድ የአንድ ሰው የእብሪት ውጤት ነው ፡፡ ትሑት ሰው ግን ሁሉንም ሰው ከእርሱ እንደሚሻል ያስባል ፡፡ / ቅድስ ዕንባቆ/
☞ ወንድሜ ሆይ ሳይፈረድብህ በፊት በራስህ ፍርድ ፡፡ / ቅድስ መቃርዮስ/
☞ አቤቱ ጌታዬ ንጉሤ ሆይ ራሴን ጥፋት አስመልክተኝ እንጂ በወንድሜ ላይ እንድፈርድ አታድርገኝ ፡፡ / ዮሐንስ አፈወርቅ/
☞ ክብርን ትሕትና ይቀድማታል አለ በትሕትና ይሰጣታል አንድም ትሁት ቢሆኑ ፀጋ ይሰጣል ፡፡ / ማር ይሰሕቅ/
☞ ከእውቀት ክብር የተለየች ማለት በእውቀት ከሚሠራ ትህትና የተለየች ሰውነት በትዕቢት መከራ ትያዛለች ፡፡ / ማር ይሰሕቅ/
☞ በራሳችን ላይ ከፈረድንበት እግዚአብሔር በኛ ይደሰታል ፡፡ / እንጦንዮስ/
☞ ውሻ ከእኔ ይሻላል ፡ አርሱ ለሌሎች ፍቅር አለው በማንም ላይም አይፈርድም፡፡ / አባ ኔለስ/

የአብርሐም አምላክ
የይስሐቅ አምላክ
የያህቆብ አምላክ
ያባቶቻችን አምላክ
ሰላም ያሳደረ ሰላም ያውለን ሰናይ ቀን!!!
@mkreabeww

@mkreabeww