Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌ Missale ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የሰርጥ አድራሻ: @missalez
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.11K
የሰርጥ መግለጫ

ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 52

2022-09-10 06:35:46
NEW ARRIVAL

                      PUSHUP STAND BOARD

የእጅ ፣ የደረት ፣ የትከሻ ፣ የጀርባ ስፓርቶች የሚሰሩበት
(Biceps,Triceps,Chest & Shoulder workouts)

የላይኛውን የሰውነታችንን ክፍል በአጭር ጊዜ ለመለወጥ በቀዳሚነት የሚመርጡት

16 ዓይነት አቅጣጫ እየቀያየሩ በመስራት ያማረ የሰውነት ቅረፅ ካማረ ቁመና ጋር ይላበሱ

ተጣጣፊ መሆኗ የፈለጉበት ይዘው ለመንቀሳቀስ ያመቻል


     ዋጋ: 1,500 birr

ለማዘዝ :- 0926755316
           :- 0911290373 ይደውሉ

https://t.me/Missalez
1.2K viewsedited  03:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 15:15:04
1.5K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 15:14:48
Portable Electronic Scale
ዘመናዊ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰራ ሚዛን

√ እስከ 50 ኪሎ ይመዝናል
√በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ
√በቀላሉ በኪስ የሚያዝ
√ትክክለኛ ልኬት

Specification:
Material: ABS, stainless steel
Capacity : 50kg /110lb
Accuracy: 10g / 0.2lb
Units: kg / lb / oz / g
Auto power-off: 30 seconds
Power supply:  2* AAA Battery


           ዋጋ፦  650 ብር
ስልክ:
0911290373
0926755316
1.5K viewsedited  12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 12:10:56 ምሳሌ Missale pinned a photo
09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 12:10:24
ታላቅ የምስራች

ሁለት እቃ እና ከዚያ በላይ ሲገዙን
ልዩ ሽልማቶች እየሰጠን ነው እርስዎም ይፍጠኑ የስጦታው ተጠቃሚ ይሆኑ

መልካም ኣዲስ ዓመት

ይደውሉ :- 0911290373
            :- 0926755316
1.8K viewsedited  09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 11:44:51
ጊቢዎን፣ ሆቴሎን ፣ካፌዎን፣ ስልክ በመደወል *ብቻ* ዛሬውኑ ያስውቡ

ለጊቢዎ #LED_Solar_Garden_Light
ነው ድምቀት

መብራት ኖረም አልኖረም  በፀሃይ ብርሃን የሚሰራ የጋርደን መብራት

አንድ ጊዜ ሀይል ከሰበሰበ ከ 10 ሰአት በላይ ያለማቋረጥ የሚያበራ

ዝናብ ሲዘንብ እንዳይበላሽ እርጥበት መከላከያ የተገጠመለት

ለማንኛውም መኖሪያ ቤቶች

ለሆቴሎች : ካፌ እና ሬስቶራንቶች ውበቱ ደንበኛን የሚስብ

ታድያ ምን ይጠብቃሉ  የምሽት ድምቀት :ውበት : ግርማ ሞገስ የሆነውን ጋርደን ላይት  በ 0926755316 መደወል ብቻ ነው ሚጠበቅብዎ!

ዋጋ ትልቁ #2 pcs =  2,900 birr
67 views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:10:54
KIDs Card TRANSLATION CARDS

ልጆችዎ በቀላሉ የቋንቋ ዕውቀት እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ??

እንግዲያውስ KIDs Card TRANSLATION CARDSን ይጠቀሙ

ለህፃናት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ማለማመጃ

የህፃናትን የማድመጥ፣ የማንበብ እንዲሁም የማስታወስ ችሎታን የሚያዳብር

ወላጆች ልጆቻቸውን ቋንቋ የሚያስተምሩበትን መንገድ የሚያቀል፤

ህፃናት ሳይሰላቹ በጨዋታ መልክ እውቀትን እንዲቀስሙ የሚረዳ፤

በቻርጅ የሚሰራ፤

ዋጋ :- 1,200 birr


ለማዘዝ:- 0911290373 / 0926755316

#ለህጻናት_ልዩ_ስጦታ

#KIDs_Card_TRANSLATION_CARDS
#Missale #ethiopia
485 viewsedited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 14:57:26
ተንቀሳቃሽ እስቲም ሞዴል


ስቲም ለመግባት ስቲም ቤት መፈለግ ፣ ወረፋ መጠበቅ ቀረ!!

በስራ የዛለ ሰውነትዎን በፈለጉት ስዓት በቤትዎ በተንቀሳቃሽ ስቲም ፈታ ያድርጉት!!

በቤትዎ በትንሽ ቦታ ላይ የሚቀመጥ
    
   * ጠቀሜታው

በጭንቀት ለተወጠረ ሰውነት፤

የተሳሰረ ሰውነት ፈታ ያደርጋል፤

ለቆዳ ጥራት እና ጤንነት፤

ስብ ለማቃጠል ፤


ምርጥ ፣ አስተማማኝ ፣ ለእርስዎም ለቤተሰብዎም እጅግ አስፈላጊ

የ 1 ዓመት ዋስትና ያለው።

ዋጋ :- 7,400 ብር

   ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 


  0911290373
       0926755316 ይደውሉ
594 viewsedited  11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 08:32:27
5 in 1 clip on Eyeglass

5 መቀያየሪያ ያለው ባለ ብዙ ጥቅም መነፅር

ለቀን ከፍተኛ ጨረር አና ነፅብራቅን ለመከላከል
ለማታ ለማሽከርከር
የ ሳይት ሌንስ ለማስገጠም የሚመች
Polarized
TR90 Quality


መቀያየርያዎቹ

1, ጥቁር ( Polarized)
2, ቢጫ ( ማታ ለማሽከርከር )
3, ቡኒ
4, ሰማያዊ
5, ሲልቨር

▸▹ያለን ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይዘዙን

  ዋጋ 1,300 ብር

     ያሉበት በነፃ እናደርሳለን    
  
አሁኑኑ  ይዘዙ

0911290373
     0926755316
602 viewsedited  05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 08:15:12
629 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ