Get Mystery Box with random crypto!

#JimmaUniversity በ2014 ዓ.ም የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግባቹህ በትምህርት ሚ | School information

#JimmaUniversity

በ2014 ዓ.ም የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግባቹህ በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ጅማ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 04 እና 05/2014 ዓ.ም መሆኑን የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት አሳውቋል።

፨ @minesterofeducation