Get Mystery Box with random crypto!

MINBER TECH

የቴሌግራም ቻናል አርማ minbertech1 — MINBER TECH M
የቴሌግራም ቻናል አርማ minbertech1 — MINBER TECH
የሰርጥ አድራሻ: @minbertech1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 386
የሰርጥ መግለጫ

Technology Show on Minber TV

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-28 14:26:41 #ነፃ_ጥቅል_ከኢትዮ_ቴሌኮም !

ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 በጀት አመት 61.3 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

ይህም የእቅዱን 87.6 በመቶ ነው ብሏል።

ይህን በማስመልከት ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ገልጿል።

ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን ነው ዛሬ ያሳወቀው።

በዚህም፦

1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤

45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤

100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤

የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል።

(ማስታወሻ ፦ ዓለም አቀፍ የጥሪ ስጦታው የተበረከተው ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል፣ የጹሑፍና የኢንተርኔት ለሚጠቀሙ ነው)

ስጦታው ከዛሬ ሐምሌ 21 ከሌሊቱ 06:00 ሰአት - እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ድረስ ለ3 ቀናት ይቆያል።

@tikvahethmagazine
291 views11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 21:49:14

339 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 17:16:41
በሳይንስ እና ፈጠራ ላይ የሚያጠነጥነው ፕሮግራማችን "ሚንበር ቴክ" ዛሬ ምሽት 01:00 በሚንበር ቲቪ አንድ የፈጠራ ባለሙያን ያስተዋውቃችኋል።

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 25 ቀን || 2014

★★★★★
የሚንበር ቲቪ ስርጭት በኢትዮሳት
ለመከታተል:–
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcMinber Tv/ሚንበር ቲቪ

Telegram
https://t.me/minbertv

Website
https://www.minbertv.com/

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
280 views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 19:56:39
#ሚንበር_ቴክ
#ቀዳሚው_የቴክኖሎጂ_ማዕከል
#ክፍል_2

ዛሬ ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን || 2014

★★★★★
የሚንበር ቲቪ ስርጭት በኢትዮሳት
ለመከታተል:–
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA

Facebook
https://www.facebook.com/minbertv/

Telegram
https://t.me/minbertv

Website
https://www.minbertv.com/


#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
325 views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 12:47:23

289 views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 20:23:43
Goodbye, Internet Explorer: Microsoft to retire 27-yr-old browser on Jun 15!

Microsoft has announced the retirement of 27-year-old Internet Explorer as the browser will be completely phased out from June 15.

@Minber Tech
283 views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 17:18:40
#ሚንበር_ቴክ
#ቀዳሚው_የቴክኖሎጂ_ማዕከል

ዛሬ ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 4 || 2014

★★★★★
የሚንበር ቲቪ ስርጭት በኢትዮሳት
ለመከታተል:–
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA

Facebook
https://www.facebook.com/minbertv/

Telegram
https://t.me/minbertv

Website
https://www.minbertv.com/


#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
280 views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 23:11:34
ሚንበር ቴክ ዘውትር ቅዳሜ ምሽት 2:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ
271 viewsedited  20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 16:48:20
#ሚንበር_ቴክ
#ቴክኖሎጂ_ህይወትን_ለማቅለል

ዛሬ ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 27 || 2014

★★★★★
የሚንበር ቲቪ ስርጭት በኢትዮሳት
ለመከታተል:–
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA

Facebook
https://www.facebook.com/minbertv/

Telegram
https://t.me/minbertv

Website
https://www.minbertv.com/


#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
382 views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 11:10:18 የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኢፕቲሳም ጀነራል ንግድ አገልግሎት እና ፋብሪካ ለድርጅታችን እንዲሀም ለፋብሪካች በተለያዩ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል በዚህም መሰረት በማርኬቲንግ፣ በጀማሪ አካውንታት፣ በእንግዳ ተቀባይና ፀሀፊ እንዲሁም በፅዳትና ተላላኪ ዘርፎች ላይ የሚያገለግሉ ሰራተኞችን እንድትልኩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
የስራ አድራሻ 1፡- ለማርኬቲንግ፣ ለእንግዳ ተቀባይና ፀሀፊ እና ለፅዳትና ተላላኪ…… ዋናው ቢሮ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ
የስራ አድረሻ 2፡- ለጀማሪ አካውንታንት…. ሰበታ ኬንተሪ በሚገኘው ፋብሪካችን
• የስራ ማመልከቻ ቦታ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ
0118220970 eptesam
336 views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ